የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.05.2026
ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ሰው ሠራሽ አስተውህሎት መር የተቀናጀ የሚዲያ ቁጥጥር እና አስተዳደር ሥርዓት ወደ ሥራ አስገባ

ቴክኖሎጂውን ያለማው የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ነው፡፡

የአዲሱ ኤአይ መር ሥርዓት ዓላማዎች፦

የይዘት ጥራትን ማረጋግጥ፣
የቁጥጥር ሂደትን ማቀላጠፍ፣
ሐሰተኛ መረጃን መካላከል፡፡

ከዚህ በተጨማሪም ዜጎች ባሉበት ሆነው በቪዲዮ፣ በድምጽ፣ በጽሁፍ፣ በፎቶ የሚያቀርቡትን ጥቆማ መቀበል ይችላል።


የብሔራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ቦርድ ሰብሳቢ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፤ “ቴክኖሎጂው የሚዲያ ዘርፉን የቁጥጥር እና ሌሎች ሥራዎች እጅግ ዘመናዊ ወደሆነ እና ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ይሆናል” ብለዋል፡፡


ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0