https://amh.sputniknews.africa/20260501/3886159.html
የኢትዮጵያ ምርቶች በሀገር ውስጥም ይሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ ቦታ እንዲኖራቸው ሁሉም ሊረባረብ ይገባል - የዩኒቨርስቲ መምህር
የኢትዮጵያ ምርቶች በሀገር ውስጥም ይሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ ቦታ እንዲኖራቸው ሁሉም ሊረባረብ ይገባል - የዩኒቨርስቲ መምህር
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ምርቶች በሀገር ውስጥም ይሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ ቦታ እንዲኖራቸው ሁሉም ሊረባረብ ይገባል - የዩኒቨርስቲ መምህር ሀገሪቱ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ እና ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በመተካት ያስመዘገበቻቸው ስኬቶች በኢኮኖሚ ዕድገት፣ በምግብ... 01.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-01T11:32+0300
2026-05-01T11:32+0300
2026-05-01T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/01/3886006_0:1:1270:715_1920x0_80_0_0_80d039abfbdd4f33270c303125b7b6f7.jpg
የኢትዮጵያ ምርቶች በሀገር ውስጥም ይሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ ቦታ እንዲኖራቸው ሁሉም ሊረባረብ ይገባል - የዩኒቨርስቲ መምህር ሀገሪቱ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ እና ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በመተካት ያስመዘገበቻቸው ስኬቶች በኢኮኖሚ ዕድገት፣ በምግብ ምርት እና በዘላቂ ልማት ረገድ ትልቅ ሚና እየተጫወቱ እንደሆነ የወራቤ ዩኒቨርስቲ መምህር መሐመድ ኢሣ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።"አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል ስንዴ በብሔራዊ የምርት አቅም እየተሸፈነ ነው። ይህ መንግሥት ተግባራዊ ባደረገው ብሔራዊ ፖሊሲ በሀገሪቱ ጠንካራ ውጤት የታየበት ነው። ሌላኛው ብዙ የግብርና እቃዎች እና አገልግሎቶች፣ የማኑፋክቸሪንግ፣ የኢንዱስትሪ እቃዎች ከውጭ ሀገራት ይገቡ ነበር። አሁን ግን መንግሥት እነዚህን እቃዎች እና አገልግሎቶች በሀገር ውስጥ የምርት አቅም ለመተካት በትጋት እየተንቀሳቀሰ ነው።" ባለሙያው ሌላው ያነሱት ጉዳይ ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን ጥራት ከፍ ማድረግ እንደሚገባ ነው። በተጨማሪም ኢንዱስትሪዎችን ማስፋት እና የሚመረቱ ሸቀጦች እና አገልግሎቶችን ማሳደግ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ አቅም እንደሚያጎለብት አስረድተዋል።"የተለያዩ ዓይነት ምርቶችን ወደ ውጭ መላክ አለብን።...በእነዚህ እቃዎች ላይ እሴት ብንጨምር ደግሞ ተጨማሪ ገቢ እናገኛለን ምክንያቱም ብሔራዊ የሀገር ውስጥ ምርት የሚለካው በእሴት መጨመር ሂደት ነው።" ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ ምርቶች በሀገር ውስጥም ይሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ ቦታ እንዲኖራቸው ሁሉም ሊረባረብ ይገባል - የዩኒቨርስቲ መምህር
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ምርቶች በሀገር ውስጥም ይሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ ቦታ እንዲኖራቸው ሁሉም ሊረባረብ ይገባል - የዩኒቨርስቲ መምህር
2026-05-01T11:32+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/01/3886006_158:0:1113:716_1920x0_80_0_0_9901cc847461dddfebde4d7244b8862a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ምርቶች በሀገር ውስጥም ይሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ ቦታ እንዲኖራቸው ሁሉም ሊረባረብ ይገባል - የዩኒቨርስቲ መምህር
11:32 01.05.2026 (የተሻሻለ: 11:34 01.05.2026) የኢትዮጵያ ምርቶች በሀገር ውስጥም ይሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ ቦታ እንዲኖራቸው ሁሉም ሊረባረብ ይገባል - የዩኒቨርስቲ መምህር
ሀገሪቱ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ እና ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በመተካት ያስመዘገበቻቸው ስኬቶች በኢኮኖሚ ዕድገት፣ በምግብ ምርት እና በዘላቂ ልማት ረገድ ትልቅ ሚና እየተጫወቱ እንደሆነ የወራቤ ዩኒቨርስቲ መምህር መሐመድ ኢሣ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል ስንዴ በብሔራዊ የምርት አቅም እየተሸፈነ ነው። ይህ መንግሥት ተግባራዊ ባደረገው ብሔራዊ ፖሊሲ በሀገሪቱ ጠንካራ ውጤት የታየበት ነው። ሌላኛው ብዙ የግብርና እቃዎች እና አገልግሎቶች፣ የማኑፋክቸሪንግ፣ የኢንዱስትሪ እቃዎች ከውጭ ሀገራት ይገቡ ነበር። አሁን ግን መንግሥት እነዚህን እቃዎች እና አገልግሎቶች በሀገር ውስጥ የምርት አቅም ለመተካት በትጋት እየተንቀሳቀሰ ነው።"
ባለሙያው ሌላው ያነሱት ጉዳይ ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን ጥራት ከፍ ማድረግ እንደሚገባ ነው። በተጨማሪም ኢንዱስትሪዎችን ማስፋት እና የሚመረቱ ሸቀጦች እና አገልግሎቶችን ማሳደግ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ አቅም እንደሚያጎለብት አስረድተዋል።
"የተለያዩ ዓይነት ምርቶችን ወደ ውጭ መላክ አለብን።...በእነዚህ እቃዎች ላይ እሴት ብንጨምር ደግሞ ተጨማሪ ገቢ እናገኛለን ምክንያቱም ብሔራዊ የሀገር ውስጥ ምርት የሚለካው በእሴት መጨመር ሂደት ነው።"
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |