በአፍሪካ ማዕድናት ላይ እሴት መጨመር ለሀገር ውስጥ ሽግግር አፋጣኝ ጉዳይ ነው - ቡሩንዲያዊ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ

ሰብስክራይብ
በአፍሪካ ማዕድናት ላይ እሴት መጨመር ለሀገር ውስጥ ሽግግር አፋጣኝ ጉዳይ ነው - ቡሩንዲያዊ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ

በተለይም ታንዛኒያ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን የመሰሉ በተፈጥሮ ሀብት የበለጸጉ ሀገራት "ከፍተኛ የማዕድን ሀብት እያወጣን ነው በሚሉበት ወቅት አሁንም በድህነት ውስጥ መኖራቸው" የማይመስል ነገር ነው ሲሉ ዲዮሜዴ ኒንተረትሴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የማዕድን ክምችት እያለ በማዕድን ዘርፉ ላይ መልካም አስተዳደር ማስፈን ካልቻልን፤ የአፍሪካ ሀገራት በፍጹም ሊበለጽጉ አይችሉም" ሲሉም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0