https://amh.sputniknews.africa/20260501/3885202.html
ምዕራባውያን ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን እንደ 'ጥሬ ዕቃ ማቆሪያ' ነው የሚያዩዋት - ኮንጓዊ ፓን-አፍሪካኒስት
ምዕራባውያን ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን እንደ 'ጥሬ ዕቃ ማቆሪያ' ነው የሚያዩዋት - ኮንጓዊ ፓን-አፍሪካኒስት
Sputnik አፍሪካ
ምዕራባውያን ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን እንደ 'ጥሬ ዕቃ ማቆሪያ' ነው የሚያዩዋት - ኮንጓዊ ፓን-አፍሪካኒስት ምዕራባውያን ኃይላት "ለኮንጎ ሕዝብ ምንም ዓይነት ዴንታ የላቸውም"፤ የሀገሪቱን ሀብት በተለይም ደግሞ ብርቅዬ የሆኑ ማዕድናትን ለመዝረፍ... 01.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-01T10:00+0300
2026-05-01T10:00+0300
2026-05-01T10:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/01/3885049_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_265cc75acba3e06f20f198b834fedd15.jpg
ምዕራባውያን ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን እንደ 'ጥሬ ዕቃ ማቆሪያ' ነው የሚያዩዋት - ኮንጓዊ ፓን-አፍሪካኒስት ምዕራባውያን ኃይላት "ለኮንጎ ሕዝብ ምንም ዓይነት ዴንታ የላቸውም"፤ የሀገሪቱን ሀብት በተለይም ደግሞ ብርቅዬ የሆኑ ማዕድናትን ለመዝረፍ ሲሉ ሁከትን እየቀሰቀሱ ይገኛሉ ሲሉ ካቩጎ ኪዮዌኔ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። አክለውም የማዕድን ቁፋሮ ውሎች በእነዚህ ኃይላት ቁጥጥር ስር መሆናቸውን እና ግዙፍ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎቻቸው የማዕድን ሀብቱን የሚቀራመቱት በብዝበዛ ላይ በተመሰረቱ ስምምነቶች መሆኑን ገልፀዋል።"በወረቀት ላይ የኮንጎ መንግሥት ድርሻ 30 በመቶ መድረስ አለበት ተብሎ ቢቀመጥም፤ በተግባር ግን ሁልጊዜ ከ10 በመቶ በታች ነው። ምንም ዓይነት ቁጥጥር የለም።"በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ምዕራባውያን ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን እንደ 'ጥሬ ዕቃ ማቆሪያ' ነው የሚያዩዋት - ኮንጓዊ ፓን-አፍሪካኒስት
Sputnik አፍሪካ
ምዕራባውያን ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን እንደ 'ጥሬ ዕቃ ማቆሪያ' ነው የሚያዩዋት - ኮንጓዊ ፓን-አፍሪካኒስት
2026-05-01T10:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/01/3885049_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_75f202d25151e955e0de3efee317a9dd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ምዕራባውያን ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን እንደ 'ጥሬ ዕቃ ማቆሪያ' ነው የሚያዩዋት - ኮንጓዊ ፓን-አፍሪካኒስት
10:00 01.05.2026 (የተሻሻለ: 10:04 01.05.2026) ምዕራባውያን ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን እንደ 'ጥሬ ዕቃ ማቆሪያ' ነው የሚያዩዋት - ኮንጓዊ ፓን-አፍሪካኒስት
ምዕራባውያን ኃይላት "ለኮንጎ ሕዝብ ምንም ዓይነት ዴንታ የላቸውም"፤ የሀገሪቱን ሀብት በተለይም ደግሞ ብርቅዬ የሆኑ ማዕድናትን ለመዝረፍ ሲሉ ሁከትን እየቀሰቀሱ ይገኛሉ ሲሉ ካቩጎ ኪዮዌኔ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
አክለውም የማዕድን ቁፋሮ ውሎች በእነዚህ ኃይላት ቁጥጥር ስር መሆናቸውን እና ግዙፍ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎቻቸው የማዕድን ሀብቱን የሚቀራመቱት በብዝበዛ ላይ በተመሰረቱ ስምምነቶች መሆኑን ገልፀዋል።
"በወረቀት ላይ የኮንጎ መንግሥት ድርሻ 30 በመቶ መድረስ አለበት ተብሎ ቢቀመጥም፤ በተግባር ግን ሁልጊዜ ከ10 በመቶ በታች ነው። ምንም ዓይነት ቁጥጥር የለም።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X