https://amh.sputniknews.africa/20260430/3884453.html
አንድ ሀገር ለ122 ዓመታት ዕዳ አየከፈለ መኖር የለበትም - ቡርኪና ፋሷዊ የፖለቲካ ተንታኝ
አንድ ሀገር ለ122 ዓመታት ዕዳ አየከፈለ መኖር የለበትም - ቡርኪና ፋሷዊ የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
አንድ ሀገር ለ122 ዓመታት ዕዳ አየከፈለ መኖር የለበትም - ቡርኪና ፋሷዊ የፖለቲካ ተንታኝ የቀድሞዋ የሄይቲ ቅኝ ገዢ ፈረንሳይ የጣለችው የ150 ሚሊዮን የወርቅ ፍራንክ (27 ሚሊዮን ዶላር ገደማ) ዕዳ፤ ሀገሪቱን እንዳሽመደመዳት የቀድሞ የቡርኪና... 30.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-30T20:01+0300
2026-04-30T20:01+0300
2026-04-30T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3884453.jpg?1777568643
አንድ ሀገር ለ122 ዓመታት ዕዳ አየከፈለ መኖር የለበትም - ቡርኪና ፋሷዊ የፖለቲካ ተንታኝ የቀድሞዋ የሄይቲ ቅኝ ገዢ ፈረንሳይ የጣለችው የ150 ሚሊዮን የወርቅ ፍራንክ (27 ሚሊዮን ዶላር ገደማ) ዕዳ፤ ሀገሪቱን እንዳሽመደመዳት የቀድሞ የቡርኪና ፋሶ ፓርላማ አባል ኢባ ካሪም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "በወቅቱ ከነበረው የሄይቲ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት ወደ 300 በመቶ የሚጠጋ ዕዳ ለዓመታት መክፈል አይቻልም። በዚህ ሁኔታ በትምህርት፣ በመሠረተ ልማት ወይም በልማት ላይ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ አይቻልም። በዚሁ ዕዳ ምክንያት ሄይቲ በአሜሪካ አኀጉር ድሃዋ ሀገር ሆና ቀጥላለች" ሲሉ አስረድተዋል።ዕዳው ባይኖርባት ኖሮ ሄይቲ እንደ ዶሚኒካን ሪፐብሊክ ወይም ኩባ ያለ የእድገት ደረጃ ላይ ልትደርስ ትችል እንደነበር ባለሙያው አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አንድ ሀገር ለ122 ዓመታት ዕዳ አየከፈለ መኖር የለበትም - ቡርኪና ፋሷዊ የፖለቲካ ተንታኝ
20:01 30.04.2026 (የተሻሻለ: 20:04 30.04.2026) አንድ ሀገር ለ122 ዓመታት ዕዳ አየከፈለ መኖር የለበትም - ቡርኪና ፋሷዊ የፖለቲካ ተንታኝ
የቀድሞዋ የሄይቲ ቅኝ ገዢ ፈረንሳይ የጣለችው የ150 ሚሊዮን የወርቅ ፍራንክ (27 ሚሊዮን ዶላር ገደማ) ዕዳ፤ ሀገሪቱን እንዳሽመደመዳት የቀድሞ የቡርኪና ፋሶ ፓርላማ አባል ኢባ ካሪም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"በወቅቱ ከነበረው የሄይቲ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት ወደ 300 በመቶ የሚጠጋ ዕዳ ለዓመታት መክፈል አይቻልም። በዚህ ሁኔታ በትምህርት፣ በመሠረተ ልማት ወይም በልማት ላይ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ አይቻልም። በዚሁ ዕዳ ምክንያት ሄይቲ በአሜሪካ አኀጉር ድሃዋ ሀገር ሆና ቀጥላለች" ሲሉ አስረድተዋል።
ዕዳው ባይኖርባት ኖሮ ሄይቲ እንደ ዶሚኒካን ሪፐብሊክ ወይም ኩባ ያለ የእድገት ደረጃ ላይ ልትደርስ ትችል እንደነበር ባለሙያው አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X