https://amh.sputniknews.africa/20260430/3883059.html
የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በሚዲያ ተቆጣጣሪው "ሮስኮምናድዞር" ላይ ማስፈራሪያ የፈጸሙ ሁለት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለ
የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በሚዲያ ተቆጣጣሪው "ሮስኮምናድዞር" ላይ ማስፈራሪያ የፈጸሙ ሁለት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በሚዲያ ተቆጣጣሪው "ሮስኮምናድዞር" ላይ ማስፈራሪያ የፈጸሙ ሁለት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለበዩክሬን የተመለመሉ ሁለት የሞስኮ ነዋሪዎች በባለሥልጣናት መኖሪያ ቤት በሮች ላይ ቡናማ ፈሳሽ የተቀቡ... 30.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-30T19:01+0300
2026-04-30T19:01+0300
2026-04-30T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3883059.jpg?1777565043
የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በሚዲያ ተቆጣጣሪው "ሮስኮምናድዞር" ላይ ማስፈራሪያ የፈጸሙ ሁለት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለበዩክሬን የተመለመሉ ሁለት የሞስኮ ነዋሪዎች በባለሥልጣናት መኖሪያ ቤት በሮች ላይ ቡናማ ፈሳሽ የተቀቡ መዶሻዎችን እንደሰቀሉ የምርመራ ኮሚቴው ገልጸዋል።የሁከት ድርጊት በመፈጸም የወንጀል ጉዳይ ተከፍቶባቸዋል።የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎ በመገናኛ ብዙኃን ተቆጣጣሪው ሮስኮምናድዞር ሠራተኞች ላይ ሊፈጸም የነበረ የግድያ ሙከራን ቀደም ሲል ማክሸፉ ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በሚዲያ ተቆጣጣሪው "ሮስኮምናድዞር" ላይ ማስፈራሪያ የፈጸሙ ሁለት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለ
19:01 30.04.2026 (የተሻሻለ: 19:04 30.04.2026) የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በሚዲያ ተቆጣጣሪው "ሮስኮምናድዞር" ላይ ማስፈራሪያ የፈጸሙ ሁለት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለ
በዩክሬን የተመለመሉ ሁለት የሞስኮ ነዋሪዎች በባለሥልጣናት መኖሪያ ቤት በሮች ላይ ቡናማ ፈሳሽ የተቀቡ መዶሻዎችን እንደሰቀሉ የምርመራ ኮሚቴው ገልጸዋል።
የሁከት ድርጊት በመፈጸም የወንጀል ጉዳይ ተከፍቶባቸዋል።
የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎ በመገናኛ ብዙኃን ተቆጣጣሪው ሮስኮምናድዞር ሠራተኞች ላይ ሊፈጸም የነበረ የግድያ ሙከራን ቀደም ሲል ማክሸፉ ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X