https://amh.sputniknews.africa/20260430/3882395.html
ማራቶንን ከ2 ሰዓት በታች በመሮጥ የመጀመሪያው ሰው ሆኖ ታሪክ የሠራው ኬናያዊዉ ሰባስቲያን ሳዌ በደማቅ አቀባበል ወደ ሀገሩ ተመለሰ
ማራቶንን ከ2 ሰዓት በታች በመሮጥ የመጀመሪያው ሰው ሆኖ ታሪክ የሠራው ኬናያዊዉ ሰባስቲያን ሳዌ በደማቅ አቀባበል ወደ ሀገሩ ተመለሰ
Sputnik አፍሪካ
ማራቶንን ከ2 ሰዓት በታች በመሮጥ የመጀመሪያው ሰው ሆኖ ታሪክ የሠራው ኬናያዊዉ ሰባስቲያን ሳዌ በደማቅ አቀባበል ወደ ሀገሩ ተመለሰ በታሪካዊው የለንደን ማራቶን ውድድር በ1 ሰዓት፣ 59 ደቂቃ እና 30 ሰከንድ አጠናቆ ድል የተቀዳጀው ሳዌን፤ ናይሮቢ... 30.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-30T18:30+0300
2026-04-30T18:30+0300
2026-04-30T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1e/3883638_0:656:1080:1264_1920x0_80_0_0_9fe22fb727e6e9abb6125119dfeb64ed.jpg
ማራቶንን ከ2 ሰዓት በታች በመሮጥ የመጀመሪያው ሰው ሆኖ ታሪክ የሠራው ኬናያዊዉ ሰባስቲያን ሳዌ በደማቅ አቀባበል ወደ ሀገሩ ተመለሰ በታሪካዊው የለንደን ማራቶን ውድድር በ1 ሰዓት፣ 59 ደቂቃ እና 30 ሰከንድ አጠናቆ ድል የተቀዳጀው ሳዌን፤ ናይሮቢ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በሺዎች የሚቆጠሩ አድናቂዎቹ እና የመንግሥት ባለሥልጣናት ደማቅ አቀባበል ያደረጉለት ሲሆን ወላጆቹም የስድስት ሰዓት የመኪና ጉዞ ተጉዘው የልጃቸውን ታሪካዊ ድል በአካል ለመጋራት ተገኝተዋል።ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በአጠቃላይ የ8 ሚሊዮን የኬንያ ሽልንግ (62 ሺህ ዶላር) ቼኮች እና ማራቶኑን ያጠናቀቀበት ሰዐት "01:59:30" የሰፈረበት የተሽከርካሪ ታርጋ አበርክተውለታል።ሳዌ ድሉን ለኬንያ መታሰቢያነት በማድረግ፤ "የሀገራችንን ስም ከፍ ለማድረግ ጥረታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን" ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ማራቶንን ከ2 ሰዓት በታች በመሮጥ የመጀመሪያው ሰው ሆኖ ታሪክ የሠራው ኬናያዊዉ ሰባስቲያን ሳዌ በደማቅ አቀባበል ወደ ሀገሩ ተመለሰ
Sputnik አፍሪካ
ማራቶንን ከ2 ሰዓት በታች በመሮጥ የመጀመሪያው ሰው ሆኖ ታሪክ የሠራው ኬናያዊዉ ሰባስቲያን ሳዌ በደማቅ አቀባበል ወደ ሀገሩ ተመለሰ
2026-04-30T18:30+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1e/3883638_0:555:1080:1365_1920x0_80_0_0_b3d220c6f12301db09f85539bb6c5f9a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia