ሩሲያ ለማሊ መንግሥት የሽብርተኝነት ትግል ድጋፍ መስጠቷን ትቀጥላለች - የክሬምሊን ቃል አቀባይ

ሩሲያ፣ ማሊ
ሩሲያ፣ ማሊ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.04.2026
ሰብስክራይብ
ሩሲያ ለማሊ መንግሥት የሽብርተኝነት ትግል ድጋፍ መስጠቷን ትቀጥላለች - የክሬምሊን ቃል አቀባይ


ዲሚትሪ ፔስኮቭ፤ "ሩሲያ በማሊ የምትገኘው በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ባቀረበዉ ጥያቄ መሠረት ነው። ሩሲያ ማሊን ጨምሮ በሌሎች አካባቢዎችም ጽንፈኝነትን፣ ሽብርተኝነትን እና ሌሎች አሉታዊ ክስተቶችን ለመዋጋት የሚደረገውን ጥረት እንዲሁም አሁን ያለውን የማሊ አስተዳደር መደገፏን ትቀጥላለች" ብለዋል።


የሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር ሚያዝያ 17 ቀን በአራት ዋና ዋና የማሊ አካባቢዎች የተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን አክሽፏል።

ቪዲዮዎቹ የሩሲያ ወታደሮች በማሊ ሜናካ ከተማ ቅኝት ሲያደርጉ ያሳያሉ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0