https://amh.sputniknews.africa/20260430/3882075.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገደኞች ቁጥር በሚቀጥሉት 20 ዓመታት በሦስት እጥፍ ያድጋል ተባለ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገደኞች ቁጥር በሚቀጥሉት 20 ዓመታት በሦስት እጥፍ ያድጋል ተባለ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገደኞች ቁጥር በሚቀጥሉት 20 ዓመታት በሦስት እጥፍ ያድጋል ተባለየኢትዮጵያ መንግሥት እያደገ የሚመጣውን ከፍተኛ ፍላጎት ለማስተናገድ በአቪዬሽን ዘርፉ ላይ ኢንቨስት ማድረጉን እንዲቀጥል ዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት... 30.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-30T17:44+0300
2026-04-30T17:44+0300
2026-04-30T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1e/3881922_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_12a2ac28a38d3b37dfac1b9b5de44e8b.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገደኞች ቁጥር በሚቀጥሉት 20 ዓመታት በሦስት እጥፍ ያድጋል ተባለየኢትዮጵያ መንግሥት እያደገ የሚመጣውን ከፍተኛ ፍላጎት ለማስተናገድ በአቪዬሽን ዘርፉ ላይ ኢንቨስት ማድረጉን እንዲቀጥል ዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር ጥሪ አቅርቧል።ማኅበሩ የኢትዮጵያን የአቪዬሽን ዕድገት ለማስቀጠል እና የኢኮኖሚ ተፅዕኖውን ከፍ ለማድረግ ሦስት ቁልፍ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ዘርዝሯል፦ ወጪ ቆጣቢ መሠረተ ልማት፣ ሥልጠና እና አቅም ግንባታ፣ ዘላቂነት፡፡"ወጪ ቆጣቢ መሠረተ ልማት፣ ሥልጠና እና የአቅም ግንባታ እንዲሁም ዘላቂነት ላይ ትኩረት ከተደረገ አቪዬሽን ለኢትዮጵያ የበለጠ የረጅም ጊዜ እሴት ሊያመጣ ይችላል" ሲሉ የማኅበሩ የአፍሪካ እና የመካከለኛው ምስራቅ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ካሚል አላዋዲ፤ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የ2026 "ፎከስ አፍሪካ" ኮንፈረንስ ላይ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገደኞች ቁጥር በሚቀጥሉት 20 ዓመታት በሦስት እጥፍ ያድጋል ተባለ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገደኞች ቁጥር በሚቀጥሉት 20 ዓመታት በሦስት እጥፍ ያድጋል ተባለ
2026-04-30T17:44+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1e/3881922_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_6abb8f1859646b67b3992d82dcf9f287.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገደኞች ቁጥር በሚቀጥሉት 20 ዓመታት በሦስት እጥፍ ያድጋል ተባለ
17:44 30.04.2026 (የተሻሻለ: 17:54 30.04.2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገደኞች ቁጥር በሚቀጥሉት 20 ዓመታት በሦስት እጥፍ ያድጋል ተባለ
የኢትዮጵያ መንግሥት እያደገ የሚመጣውን ከፍተኛ ፍላጎት ለማስተናገድ በአቪዬሽን ዘርፉ ላይ ኢንቨስት ማድረጉን እንዲቀጥል ዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር ጥሪ አቅርቧል።
ማኅበሩ የኢትዮጵያን የአቪዬሽን ዕድገት ለማስቀጠል እና የኢኮኖሚ ተፅዕኖውን ከፍ ለማድረግ ሦስት ቁልፍ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ዘርዝሯል፦
ወጪ ቆጣቢ መሠረተ ልማት፣
ሥልጠና እና አቅም ግንባታ፣
ዘላቂነት፡፡
"ወጪ ቆጣቢ መሠረተ ልማት፣ ሥልጠና እና የአቅም ግንባታ እንዲሁም ዘላቂነት ላይ ትኩረት ከተደረገ አቪዬሽን ለኢትዮጵያ የበለጠ የረጅም ጊዜ እሴት ሊያመጣ ይችላል" ሲሉ የማኅበሩ የአፍሪካ እና የመካከለኛው ምስራቅ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ካሚል አላዋዲ፤ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የ2026 "ፎከስ አፍሪካ" ኮንፈረንስ ላይ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X