በማሊ የደህንነት ሁኔታው አሁንም ውጥረት የነገሰበት መሆኑን የሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር አስታወቀ

ሰብስክራይብ

በማሊ የደህንነት ሁኔታው አሁንም ውጥረት የነገሰበት መሆኑን የሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር አስታወቀ

በጋራ ዕዝ ስር የሚንቀሳቀሱት የ*ጅኒም እና ፍላ* የሽብር ቡድኖች ዳግም በመደራጀት በሩሲያ የአፍሪካ ኮር እና በማሊ ጦር ይዞታዎች ላይ ስለላ እያከናወኑ እንደሚገኙ በማሊ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ የጦር ክፍሉ ባወጣው መረጃ ገልጿል።

🟠 በሌላ በኩል የ*አይሲሲፒ ታጣቂዎች ሜናካ የተባለችውን ከተማ ለመቆጣጠር ያደረጉት ሙከራ ከከሸፈ በኋላ ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ አላሳዩም።

🟠 ጠላት ከምዕራባውያን ሚዲያዎች ጋር በመቀናጀት በሚያገኘው ገንዘብና ድጋፍ በማሊ ጦር እና በአፍሪካ ኮር ላይ የመረጃ ዘመቻ እየከፈተ ይገኛል።

🟠 የማሊ ጦር ክፍሎች በሰባቡጉ ሰፈራ በ "ጂኒም" ታጣቂዎች የተሰነዘረውን ጥቃት በስኬት መክተዋል።

🟠 የሩሲያ የአፍሪካ ኮር ከማሊ ወታደራዊ ኃይሎች ጋር በመሆን የስለላ እና የተለዩ የጠላት ኢላማዎችን የማጥፋት እርምጃቸውን ቀጥለዋል።

*በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት በሕገ-ወጥነት የተፈረጁ የሽብር ድርጅቶች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0