ማሊ ለመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ብሔራዊ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ማካሄድ ጀመረች

ሰብስክራይብ

ማሊ ለመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ብሔራዊ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ማካሄድ ጀመረች

ሳዲዮ ካማራ በመኖሪያ ቤታቸው ላይ በደረሰ የአጥፍቶ ጠፊ የመኪና ቦምብ ፍንዳታ ሚያዝያ 17 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

ሚኒስትሩ በወቅቱ የተወሰኑ አጥቂዎችን ገድለው በኋላ በደረሰባቸው ጉዳት በሆስፒታል ሕይወታቸው አልፏል።

በፕሬዚዳንት አሲሚ ጎይታ ሰብሳቢነት በተካሄደው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ፤ ካማራ ከሞት በኋላ የሀገሪቱን ከፍተኛ የጦር ማዕረግ ‘የጦር ሠራዊት ጄነራል’ እንዲያገኙ ተወስኗል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0