https://amh.sputniknews.africa/20260430/3880273.html
የቻድ ፖሊስ የሁከት ጥሪ ካስተላለፉ ተቃዋሚ እስረኞች እጅ የጦር መሳሪያ ማግኘቱን አስታወቀ
የቻድ ፖሊስ የሁከት ጥሪ ካስተላለፉ ተቃዋሚ እስረኞች እጅ የጦር መሳሪያ ማግኘቱን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የቻድ ፖሊስ የሁከት ጥሪ ካስተላለፉ ተቃዋሚ እስረኞች እጅ የጦር መሳሪያ ማግኘቱን አስታወቀ ጠመንጃ እና ጥይቶችን ጨምሮ የተላያዩ የጦር መሳሪያዎች የተገኙባቸው ታሣሪዎች አመጽ መቀስቀስ፣ ባልተፈቀደ ስብስብ ላይ መካፈል እና በወንጀል ሴራ መሳተፍን... 30.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-30T16:05+0300
2026-04-30T16:05+0300
2026-04-30T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3880273.jpg?1777554842
የቻድ ፖሊስ የሁከት ጥሪ ካስተላለፉ ተቃዋሚ እስረኞች እጅ የጦር መሳሪያ ማግኘቱን አስታወቀ ጠመንጃ እና ጥይቶችን ጨምሮ የተላያዩ የጦር መሳሪያዎች የተገኙባቸው ታሣሪዎች አመጽ መቀስቀስ፣ ባልተፈቀደ ስብስብ ላይ መካፈል እና በወንጀል ሴራ መሳተፍን የመሳሰሉ በርካታ ክሶች ተመስርቶባቸዋል።የመንግሥት ቃል አቀባይ ጋሲም ሸሪፍ ማሃማት፤ ወታደራዊ የጦር መሳሪያዎችን እያዘዋወሩ "የዲሞክራሲ አቀንቃኝ ነኝ" ብሎ መከራከር ተቀባይነት የሌለው ተግባር ነው ብለዋል። እስሩ በሚያዝያ ወር ታቅዶ ከነበረው የተቃውሞ ሰልፍ ዋዜማ ስምንት የተቃዋሚ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ የመጣ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቻድ ፖሊስ የሁከት ጥሪ ካስተላለፉ ተቃዋሚ እስረኞች እጅ የጦር መሳሪያ ማግኘቱን አስታወቀ
16:05 30.04.2026 (የተሻሻለ: 16:14 30.04.2026) የቻድ ፖሊስ የሁከት ጥሪ ካስተላለፉ ተቃዋሚ እስረኞች እጅ የጦር መሳሪያ ማግኘቱን አስታወቀ
ጠመንጃ እና ጥይቶችን ጨምሮ የተላያዩ የጦር መሳሪያዎች የተገኙባቸው ታሣሪዎች አመጽ መቀስቀስ፣ ባልተፈቀደ ስብስብ ላይ መካፈል እና በወንጀል ሴራ መሳተፍን የመሳሰሉ በርካታ ክሶች ተመስርቶባቸዋል።
የመንግሥት ቃል አቀባይ ጋሲም ሸሪፍ ማሃማት፤ ወታደራዊ የጦር መሳሪያዎችን እያዘዋወሩ "የዲሞክራሲ አቀንቃኝ ነኝ" ብሎ መከራከር ተቀባይነት የሌለው ተግባር ነው ብለዋል።
እስሩ በሚያዝያ ወር ታቅዶ ከነበረው የተቃውሞ ሰልፍ ዋዜማ ስምንት የተቃዋሚ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ የመጣ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X