የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ ከሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በኋላ እንደሚካሄድ ተገለጸ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ ከሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በኋላ እንደሚካሄድ ተገለጸ

ጉባዔውን የ2018 የበጀት ዓመቱ ከማለቁ በፊት ምርጫው እንደተጠናቀቀ ለማከናውን እየሠራ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል።

መድረኩ ሙሉ በሙሉ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድም ይፋ አድርገዋል።

ኮሚሽኑ በትግራይ በኩል በርካታ ተግዳሮቶች ቢገጥሙትም፤ ከክልሉ 300 እንዲሁም በተለያዩ አካባቢዎች ከሚገኙ 400 የክልሉ ተወላጆች ጋር ውይይት አካሂዶ አጀንዳ ማሰባሰቡንም አስታውቋል።

ዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ መጋቢት 23፣ 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተካሄደው የትግራይ ክልል የመጀመሪያ ዙር የምክክር መድረክ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0