የኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ከፑቲን ጋር ያደረጉትን የሞስኮ ውይይት "ውጤታማ" ሲሉ ገለፁ
14:35 30.04.2026 (የተሻሻለ: 14:51 30.04.2026)

ሰብስክራይብ
የኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ከፑቲን ጋር ያደረጉትን የሞስኮ ውይይት "ውጤታማ" ሲሉ ገለፁ
"ለሕዝቦቻችን የጋራ ተጠቃሚነት በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ትብብር ወደ አዲስ ከፍታ ለማድረስ ያለንን የጋራ ቁርጠኝነት በድጋሚ አረጋግጠናል" ሲሉ ዴኒ ሳሱ ኑጌሶ በክሬምሊን ከቭላድሚር ፑቲን ጋር ካደረጉት ስብሰባ በኋላ በኤክስ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።
🟠 ውይይቱ በዋናነት በኢነርጂ፣ በሎጂስቲክ፣ በሥነ-ምድር ፍለጋ እና በግብርና ዘርፎች ላይ ያተኮረ ነበር።
🟠 ፕሬዚዳንት ፑቲን የኮንጎ ሪፐብሊኩ አቻቸው በመጪው ጥቅምት 18 እና 19 በሚካሄደው ሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ ግብዣ አቅርበውላቸዋል።
🟠 ፕሬዚዳንት ሳሱ ኑጌሶ በቅርቡ በዓለ ሲመታቸውን ካከናወኑ በኋላ የመጀመሪያ የውጭ ሀገር ጉብኝታቸውን በሩሲያ ማድረጋቸው ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X