https://amh.sputniknews.africa/20260430/3878879.html
ፈረንሳይ በማሊ የሽብር ጥቃቶች ዙሪያ የተሳሳቱ መረጃዎችን በስፋት ለማሰራጨት የምትችለውን ሁሉ እያደረገች ነው ሲሉ የማሊ ፓርላማ አባል ተናገሩ
ፈረንሳይ በማሊ የሽብር ጥቃቶች ዙሪያ የተሳሳቱ መረጃዎችን በስፋት ለማሰራጨት የምትችለውን ሁሉ እያደረገች ነው ሲሉ የማሊ ፓርላማ አባል ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ፈረንሳይ በማሊ የሽብር ጥቃቶች ዙሪያ የተሳሳቱ መረጃዎችን በስፋት ለማሰራጨት የምትችለውን ሁሉ እያደረገች ነው ሲሉ የማሊ ፓርላማ አባል ተናገሩ ከሚያዝያ 17ቱ ጥቃት ጀምሮ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ማሊን አስመልክቶ የከፈቱት የተሳሳቱ መረጃዎችን... 30.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-30T13:14+0300
2026-04-30T13:14+0300
2026-04-30T13:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3878879.jpg?1777544042
ፈረንሳይ በማሊ የሽብር ጥቃቶች ዙሪያ የተሳሳቱ መረጃዎችን በስፋት ለማሰራጨት የምትችለውን ሁሉ እያደረገች ነው ሲሉ የማሊ ፓርላማ አባል ተናገሩ ከሚያዝያ 17ቱ ጥቃት ጀምሮ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ማሊን አስመልክቶ የከፈቱት የተሳሳቱ መረጃዎችን የማሰራጨት ዘመቻ ሀገሪቱን መበጥበጥ እና ሕዝቡን በሽብር የመረበሽ ዓላማ ያለው እንደሆነ የማሊ ፓርላማ የመከላከያ እና የደህንነት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ፉሴይኑ ዋታራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"ለሕዝቡ የሚበጀውን የሚፈልግ መሪ በመጣ ቁጥር ፈረንሳይ ጥቅሟ እንደተነካ ትቆጥራለች። ፈረንሳይ ያ መሪ በሕዝቡ ዘንድ እንዲጠላና እንዲናቅ ለማድረግ የማታደርገው ጥረት የለም። ይህ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ የመረጃ ጦርነት ነው" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፈረንሳይ በማሊ የሽብር ጥቃቶች ዙሪያ የተሳሳቱ መረጃዎችን በስፋት ለማሰራጨት የምትችለውን ሁሉ እያደረገች ነው ሲሉ የማሊ ፓርላማ አባል ተናገሩ
ፈረንሳይ በማሊ የሽብር ጥቃቶች ዙሪያ የተሳሳቱ መረጃዎችን በስፋት ለማሰራጨት የምትችለውን ሁሉ እያደረገች ነው ሲሉ የማሊ ፓርላማ አባል ተናገሩ
ከሚያዝያ 17ቱ ጥቃት ጀምሮ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ማሊን አስመልክቶ የከፈቱት የተሳሳቱ መረጃዎችን የማሰራጨት ዘመቻ ሀገሪቱን መበጥበጥ እና ሕዝቡን በሽብር የመረበሽ ዓላማ ያለው እንደሆነ የማሊ ፓርላማ የመከላከያ እና የደህንነት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ፉሴይኑ ዋታራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ለሕዝቡ የሚበጀውን የሚፈልግ መሪ በመጣ ቁጥር ፈረንሳይ ጥቅሟ እንደተነካ ትቆጥራለች። ፈረንሳይ ያ መሪ በሕዝቡ ዘንድ እንዲጠላና እንዲናቅ ለማድረግ የማታደርገው ጥረት የለም። ይህ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ የመረጃ ጦርነት ነው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X