https://amh.sputniknews.africa/20260430/3878832.html
ኢትዮጵያዊው የድህረ-ምረቃ ተማሪ በሁለተኛው ዓለም አቀፍ ነፃ የውይይት መድረክ ላይ ባቀረበዉ ጥናታዊ ፅሁፍ አሸናፊ ሆነ
ኢትዮጵያዊው የድህረ-ምረቃ ተማሪ በሁለተኛው ዓለም አቀፍ ነፃ የውይይት መድረክ ላይ ባቀረበዉ ጥናታዊ ፅሁፍ አሸናፊ ሆነ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያዊው የድህረ-ምረቃ ተማሪ በሁለተኛው ዓለም አቀፍ ነፃ የውይይት መድረክ ላይ ባቀረበዉ ጥናታዊ ፅሁፍ አሸናፊ ሆነበአዲስ የዓለም የዕድገት ሞዴል ላይ የሚወያየው ይህ መድረክ፤ ከ120 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ከ3 ሺህ በላይ ባለሙያዎችን አሳትፎ... 30.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-30T12:46+0300
2026-04-30T12:46+0300
2026-04-30T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1e/3878679_0:1313:2160:2528_1920x0_80_0_0_d334034bf8e74ec056e6f1d52cc353cf.jpg
ኢትዮጵያዊው የድህረ-ምረቃ ተማሪ በሁለተኛው ዓለም አቀፍ ነፃ የውይይት መድረክ ላይ ባቀረበዉ ጥናታዊ ፅሁፍ አሸናፊ ሆነበአዲስ የዓለም የዕድገት ሞዴል ላይ የሚወያየው ይህ መድረክ፤ ከ120 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ከ3 ሺህ በላይ ባለሙያዎችን አሳትፎ ከሚያዚያ 19 እስከ 21 በሞስኮ "መጻኢው የዓለም ሁኔታ፤ ለዓለም አቀፍ ዕድገት አዲስ መድረክ" በሚል መሪ ቃል ተካሂዷል፡፡ ነፃ የውይይት መድረኩ በአራት ቁልፍ መስኮች የተዋቀረ ነበር፦ በሰዎች ላይ ኢንቨስት ማድረግ፣ በቴክኖሎጂ ላይ ኢንቨስት ማድረግ፣ በአካባቢ ላይ ኢንቨስት ማድርግ፣ ግንኙነት ላይ ኢንቨስት ማድረግ፡፡ ኢትዮጵያዊው ሰለሞን ጋርዴ “ግንኙነት ላይ ኢንቨስት ማድረግ” በሚለው ዘርፍ ያቀረበው ጽሁፍ አሸናፊ ሆኗል።ፕሬዚዳንት ፑቲን ለፎረሙ ተሳታፊዎች ባስተላለፉት መልዕክት፤ “የዓለም አቀፍ ልማት ሞዴል ዘላቂ የሚሆነው በእኩልነት መርሆዎች ላይ የተመሠረተ እና የሁሉንም ሀገራት ጥቅም ግምት ውስጥ ሲያስገባ ነው” ሲሉ ተናግረው ነበር፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያዊው የድህረ-ምረቃ ተማሪ በሁለተኛው ዓለም አቀፍ ነፃ የውይይት መድረክ ላይ ባቀረበዉ ጥናታዊ ፅሁፍ አሸናፊ ሆነ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያዊው የድህረ-ምረቃ ተማሪ በሁለተኛው ዓለም አቀፍ ነፃ የውይይት መድረክ ላይ ባቀረበዉ ጥናታዊ ፅሁፍ አሸናፊ ሆነ
2026-04-30T12:46+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1e/3878679_0:1110:2160:2730_1920x0_80_0_0_bb98c0c2358fbd7b4ff6ce0f0fc204b6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያዊው የድህረ-ምረቃ ተማሪ በሁለተኛው ዓለም አቀፍ ነፃ የውይይት መድረክ ላይ ባቀረበዉ ጥናታዊ ፅሁፍ አሸናፊ ሆነ
12:46 30.04.2026 (የተሻሻለ: 12:54 30.04.2026) ኢትዮጵያዊው የድህረ-ምረቃ ተማሪ በሁለተኛው ዓለም አቀፍ ነፃ የውይይት መድረክ ላይ ባቀረበዉ ጥናታዊ ፅሁፍ አሸናፊ ሆነ
በአዲስ የዓለም የዕድገት ሞዴል ላይ የሚወያየው ይህ መድረክ፤ ከ120 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ከ3 ሺህ በላይ ባለሙያዎችን አሳትፎ ከሚያዚያ 19 እስከ 21 በሞስኮ "መጻኢው የዓለም ሁኔታ፤ ለዓለም አቀፍ ዕድገት አዲስ መድረክ" በሚል መሪ ቃል ተካሂዷል፡፡
ነፃ የውይይት መድረኩ በአራት ቁልፍ መስኮች የተዋቀረ ነበር፦
በሰዎች ላይ ኢንቨስት ማድረግ፣
በቴክኖሎጂ ላይ ኢንቨስት ማድረግ፣
በአካባቢ ላይ ኢንቨስት ማድርግ፣
ግንኙነት ላይ ኢንቨስት ማድረግ፡፡
ኢትዮጵያዊው ሰለሞን ጋርዴ “ግንኙነት ላይ ኢንቨስት ማድረግ” በሚለው ዘርፍ ያቀረበው ጽሁፍ አሸናፊ ሆኗል።
ፕሬዚዳንት ፑቲን ለፎረሙ ተሳታፊዎች ባስተላለፉት መልዕክት፤ “የዓለም አቀፍ ልማት ሞዴል ዘላቂ የሚሆነው በእኩልነት መርሆዎች ላይ የተመሠረተ እና የሁሉንም ሀገራት ጥቅም ግምት ውስጥ ሲያስገባ ነው” ሲሉ ተናግረው ነበር፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X