ላቲን አሜሪካ ከ20ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በአሜሪካ "ኒዮ-ኮሎኒያሊዝም" ተፅዕኖ ስር እንደሆነች ብራዚላዊው የታሪክ ተመራማሪ ገለጹ

ላቲን አሜሪካ
ላቲን አሜሪካ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.04.2026
ሰብስክራይብ
ላቲን አሜሪካ ከ20ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በአሜሪካ "ኒዮ-ኮሎኒያሊዝም" ተፅዕኖ ስር እንደሆነች ብራዚላዊው የታሪክ ተመራማሪ ገለጹ

ብራዚል እና ሌሎች የላቲን አሜሪካ ሀገራት ቀጥተኛ የአሜሪካ ቅኝ ተገዢዎች ባይሆኑም፤ ቀጣናው በኒዮ-ኮሎኒያሊዝም እንቅስቃሴ ተፅዕኖ ስር የወደቀ መሆኑን ኤደን ፔሬራ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ይህ ሞዴል እ.ኤ.አ ከ1960ዎቹ ጀምሮ እየጠነከረ ከመጣው የኢምፔሪያሊዝም የፖለቲካ እሳቤ ጋር የተያያዘ መሆኑንም ምሁሩ ገልጸዋል።

ይህ ወቅት "በብራዚል ብቻ ሳይሆን በሌሎች የዓለም ክፍሎችም ይከሰቱ ለነበሩ መንግሥታዊ ለውጦችና ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥቶች ድጋፍ መስጠትን ጨምሮ ዓለም አቀፋዊ የተፅዕኖ ስልቶች ዳግም የተዋቀሩበት እንደሆነ ባለሙያው አብራርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0