ሩሲያ የምዕራባውያን ማዕቀብ ሳይበግራት ወደ ምስራቅ አፍሪካ የምትልካቸውን ምርቶች እንዳሳደገች ተገለጸ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ የምዕራባውያን ማዕቀብ ሳይበግራት ወደ ምስራቅ አፍሪካ የምትልካቸውን ምርቶች እንዳሳደገች ተገለጸ

በወዳጅ ሀገራት በኩል በተዘረጉ የክፍያ እና የመተላለፊያ መስመሮች፤ ኩባንያዎች ጭነታቸውን እያጓጓዙ እንደሆነና በምስራቅ አፍሪካም የሚታይ እድገት መኖሩን የሩሲያ ጭነት አስተላላፊ ግሮውኤክስ ግሩፕ የገበያ ጥናት ኃላፊ ኤሌና ዙብኮቫ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ለዚህ ዕድገት መነሻ የሆኑት፦

▪የክፍያ ሰንሰለቶች መዘርጋት፤

▪የሎጂስቲክስ መስመሮች መረጋጋት ናቸው።

"ማዕቀቡ 'ማስፈራሪያ' ነው። የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ጋር እንዳይሠሩ የተጣለባቸው ቀጥተኛ እገዳ የለም፤ ነገር ግን በኬንያ እና በታንዛኒያ የሚገኙ የጭነት አስተላላፊዎች አሁንም ወደ ሩሲያ የሚሄዱና ከሩሲያ የሚመጡ ጭነቶችን በጥንቃቄ ይመለከታሉ" ሲሉ ኃላፊዋ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0