https://amh.sputniknews.africa/20260429/3875866.html
ሶማሊያ ከአዳዲስ የባሕር ላይ ዘረፋ ጥቃቶች በኋላ የባሕር ጠረፍ ደህንነት እንደምታስጠብቅ ቃል ገባች
ሶማሊያ ከአዳዲስ የባሕር ላይ ዘረፋ ጥቃቶች በኋላ የባሕር ጠረፍ ደህንነት እንደምታስጠብቅ ቃል ገባች
Sputnik አፍሪካ
ሶማሊያ ከአዳዲስ የባሕር ላይ ዘረፋ ጥቃቶች በኋላ የባሕር ጠረፍ ደህንነት እንደምታስጠብቅ ቃል ገባች እየጨመረ የመጣውን የባሕር ላይ ዘረፋ ስጋት እና በቁልፍ የመርከቦች የጉዞ መስመሮች ላይ የተደቀኑ አደጋዎችን በመጥቀስ፣ በተባበሩት መንግሥታት የሶማሊያ... 29.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-29T20:00+0300
2026-04-29T20:00+0300
2026-04-29T20:12+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1d/3875920_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_ca936f361bd1b9e7ea28dcccebf6fee2.jpg
ሶማሊያ ከአዳዲስ የባሕር ላይ ዘረፋ ጥቃቶች በኋላ የባሕር ጠረፍ ደህንነት እንደምታስጠብቅ ቃል ገባች እየጨመረ የመጣውን የባሕር ላይ ዘረፋ ስጋት እና በቁልፍ የመርከቦች የጉዞ መስመሮች ላይ የተደቀኑ አደጋዎችን በመጥቀስ፣ በተባበሩት መንግሥታት የሶማሊያ አምባሳደር አቡካር ዳሂር ኦስማን የባሕር ላይ ደህንነትን ለማጠናከር ቃል ገብተዋል፡፡ "የባሕር መስመሮችን መጠበቅ ለኢኮኖሚ እድገት እና ለቀጣናዊ መረጋጋት ወሳኝ መሆኑን በውል እንገነዘባለን" ብለዋል፡፡ የአምባሳደሩ አስተያየት የመጣው፣ ባለፈው ሳምንት ውስጥ በሶማሊያ የባሕር ጠረፍ አካባቢ ሁለት መርከቦች መታገታቸውን የሚገልጹ ሪፖርቶች መውጣታቸውን የተከተለ ነው። እነሱም፦ 15 ሠራተኞችን የያዘው 'ስዋርድ' የጭነት መርከብ እና 17 ሠራተኞችን ያሉት 'ሆነር 25' የነዳጅ ጫኝ መርከብ ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1d/3875920_161:0:1121:720_1920x0_80_0_0_8a44ab12cc0e09b923e5cc113d331795.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሶማሊያ ከአዳዲስ የባሕር ላይ ዘረፋ ጥቃቶች በኋላ የባሕር ጠረፍ ደህንነት እንደምታስጠብቅ ቃል ገባች
20:00 29.04.2026 (የተሻሻለ: 20:12 29.04.2026) ሶማሊያ ከአዳዲስ የባሕር ላይ ዘረፋ ጥቃቶች በኋላ የባሕር ጠረፍ ደህንነት እንደምታስጠብቅ ቃል ገባች እየጨመረ የመጣውን የባሕር ላይ ዘረፋ ስጋት እና በቁልፍ የመርከቦች የጉዞ መስመሮች ላይ የተደቀኑ አደጋዎችን በመጥቀስ፣ በተባበሩት መንግሥታት የሶማሊያ አምባሳደር አቡካር ዳሂር ኦስማን የባሕር ላይ ደህንነትን ለማጠናከር ቃል ገብተዋል፡፡
"የባሕር መስመሮችን መጠበቅ ለኢኮኖሚ እድገት እና ለቀጣናዊ መረጋጋት ወሳኝ መሆኑን በውል እንገነዘባለን" ብለዋል፡፡
የአምባሳደሩ አስተያየት የመጣው፣ ባለፈው ሳምንት ውስጥ በሶማሊያ የባሕር ጠረፍ አካባቢ ሁለት መርከቦች መታገታቸውን የሚገልጹ ሪፖርቶች መውጣታቸውን የተከተለ ነው። እነሱም፦ 15 ሠራተኞችን የያዘው 'ስዋርድ' የጭነት መርከብ እና 17 ሠራተኞችን ያሉት 'ሆነር 25' የነዳጅ ጫኝ መርከብ ናቸው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X