አሜሪካ መድኃኒት በጫነ የኢራን መርከብ ላይ የፈጸመችው ጥቃት ግልጽ የዓለም አቀፍ ሕግ ጥሰት ነው - የቀይ ጨረቃ ባለሥልጣን

ሰብስክራይብ

አሜሪካ መድኃኒት በጫነ የኢራን መርከብ ላይ የፈጸመችው ጥቃት ግልጽ የዓለም አቀፍ ሕግ ጥሰት ነው - የቀይ ጨረቃ ባለሥልጣን

"በነጻ የመርከብ ጉዞ ሕግ መሠረት፣ በዓለም አቀፍ ውኆች ላይ የሚንቀሳቀሱ የንግድ መርከቦች የማይደፈሩና ጥበቃ የማግኘት መብት ያላቸው ተደርገው ይወሰዳሉ" ሲሉ የኢራን ቀይ ጨረቃ ማኅበር ምክትል ኃላፊ ራዚህ አሊሻቫንዲ ለስፑትኒክ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል፡፡

​ባለፈው ሚያዝያ 11 ቀን የአሜሪካ ኃይሎች "ቱስካ" በተሰኘችው የጭነት መርከብ ላይ በኃይል በመውጣት፣ በመርከበኞቹ ላይ ማስፈራሪያ በማድረስ እና የኩላሊት እጥበት ሕሙማን መድኃኒቶችን ጨምሮ ጭነቶችን በመወረስ "አሳሳቢ ድርጊት" ፈጽመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0