https://amh.sputniknews.africa/20260429/3875377.html
"ሮድ ቱ ያልታ" የሙዚቃ ፌስቲቫል፦ ለሶቪዬት ጀግንነት ትውስታ ጥበቃ የምትሟገተው ቱኒዚያዊቷ ዘፋኝ
"ሮድ ቱ ያልታ" የሙዚቃ ፌስቲቫል፦ ለሶቪዬት ጀግንነት ትውስታ ጥበቃ የምትሟገተው ቱኒዚያዊቷ ዘፋኝ
Sputnik አፍሪካ
"ሮድ ቱ ያልታ" የሙዚቃ ፌስቲቫል፦ ለሶቪዬት ጀግንነት ትውስታ ጥበቃ የምትሟገተው ቱኒዚያዊቷ ዘፋኝፌስቲቫሉ "በጣም ልዩ" የሆነ ዝግጅት መሆኑን ቱኒዚያዊቷ ዘፋኝ ኤሚራ ዳክሊያ ለስፑትኒክ ገልጻለች። ባለፈው ዓመት "የወታደር ትዝታ" (ባላድ ኦፍ ኤ... 29.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-29T19:28+0300
2026-04-29T19:28+0300
2026-04-29T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1d/3875675_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_455c91f7447770bbeead8450f1136bb9.jpg
"ሮድ ቱ ያልታ" የሙዚቃ ፌስቲቫል፦ ለሶቪዬት ጀግንነት ትውስታ ጥበቃ የምትሟገተው ቱኒዚያዊቷ ዘፋኝፌስቲቫሉ "በጣም ልዩ" የሆነ ዝግጅት መሆኑን ቱኒዚያዊቷ ዘፋኝ ኤሚራ ዳክሊያ ለስፑትኒክ ገልጻለች። ባለፈው ዓመት "የወታደር ትዝታ" (ባላድ ኦፍ ኤ ሶልጀር) የተሰኘውን እና "የሶቪዬት ወታደሮችን ጀግንነት የሚያጎላ" ዘፈን ማቅረቧን አስታውሳለች።ዳክሊያ አክላም፣ "በሙዚቃ አማካኝነት የወታደሮችን፣ የሕዝቦችን እና የሰዎችን ጀግንነት ለሰብአዊነትና ለሰላም ሲባል ሁልጊዜም ማሰብ እና ትውስታ ማቆየት አስፈላጊ ነው" ስትል አጽንኦት ሰጥታለች።በዚህ ዓመት በሞስኮ በተካሄደው የሙዚቃ ድግስ ላይ ከጋና፣ ናይጄሪያ እና ቱኒዚያን ጨምሮ ከ15 አገራት የተውጣጡ ዘፋኞች የተሳተፉ ሲሆን፣ ስለ ታላቁ የአርበኝነት ጦርነት (እ.ኤ.አ.1941-1945) የሚያወሱ የሶቪዬት ዘፈኖችን በራሳቸው ስልት አቅርበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ሮድ ቱ ያልታ" የሙዚቃ ፌስቲቫል፦ ለሶቪዬት ጀግንነት ትውስታ ጥበቃ የምትሟገተው ቱኒዚያዊቷ ዘፋኝ
Sputnik አፍሪካ
"ሮድ ቱ ያልታ" የሙዚቃ ፌስቲቫል፦ ለሶቪዬት ጀግንነት ትውስታ ጥበቃ የምትሟገተው ቱኒዚያዊቷ ዘፋኝ
2026-04-29T19:28+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1d/3875675_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_eb030078308f7474869956e7616ec0dc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ሮድ ቱ ያልታ" የሙዚቃ ፌስቲቫል፦ ለሶቪዬት ጀግንነት ትውስታ ጥበቃ የምትሟገተው ቱኒዚያዊቷ ዘፋኝ
19:28 29.04.2026 (የተሻሻለ: 19:54 29.04.2026) "ሮድ ቱ ያልታ" የሙዚቃ ፌስቲቫል፦ ለሶቪዬት ጀግንነት ትውስታ ጥበቃ የምትሟገተው ቱኒዚያዊቷ ዘፋኝ
ፌስቲቫሉ "በጣም ልዩ" የሆነ ዝግጅት መሆኑን ቱኒዚያዊቷ ዘፋኝ ኤሚራ ዳክሊያ ለስፑትኒክ ገልጻለች።
ባለፈው ዓመት "የወታደር ትዝታ" (ባላድ ኦፍ ኤ ሶልጀር) የተሰኘውን እና "የሶቪዬት ወታደሮችን ጀግንነት የሚያጎላ" ዘፈን ማቅረቧን አስታውሳለች።
ዳክሊያ አክላም፣ "በሙዚቃ አማካኝነት የወታደሮችን፣ የሕዝቦችን እና የሰዎችን ጀግንነት ለሰብአዊነትና ለሰላም ሲባል ሁልጊዜም ማሰብ እና ትውስታ ማቆየት አስፈላጊ ነው" ስትል አጽንኦት ሰጥታለች።
በዚህ ዓመት በሞስኮ በተካሄደው የሙዚቃ ድግስ ላይ ከጋና፣ ናይጄሪያ እና ቱኒዚያን ጨምሮ ከ15 አገራት የተውጣጡ ዘፋኞች የተሳተፉ ሲሆን፣ ስለ ታላቁ የአርበኝነት ጦርነት (እ.ኤ.አ.1941-1945) የሚያወሱ የሶቪዬት ዘፈኖችን በራሳቸው ስልት አቅርበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X