https://amh.sputniknews.africa/20260429/3874292.html
የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት የፓን-አፍሪካኒስቱ የኬሚ ሴባን የችሎት ቀጠሮ ወደ ግንቦት ሦስት አራዘመ
የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት የፓን-አፍሪካኒስቱ የኬሚ ሴባን የችሎት ቀጠሮ ወደ ግንቦት ሦስት አራዘመ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት የፓን-አፍሪካኒስቱ የኬሚ ሴባን የችሎት ቀጠሮ ወደ ግንቦት ሦስት አራዘመፓን-አፍሪካኒስቱ በቪዛ ጥሰት ምክንያት ሚያዝያ 5 ቀን በፕሪቶሪያ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን፣ የዘር ሀረጉ የሚመዘዝባት ቤኒን፣ በገንዘብ ማጠብ እና... 29.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-29T19:00+0300
2026-04-29T19:00+0300
2026-04-29T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3874292.jpg?1777478642
የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት የፓን-አፍሪካኒስቱ የኬሚ ሴባን የችሎት ቀጠሮ ወደ ግንቦት ሦስት አራዘመፓን-አፍሪካኒስቱ በቪዛ ጥሰት ምክንያት ሚያዝያ 5 ቀን በፕሪቶሪያ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን፣ የዘር ሀረጉ የሚመዘዝባት ቤኒን፣ በገንዘብ ማጠብ እና ጥላቻን በመቀስቀስ ወንጀሎች ባለፈው ታህሳስ ያወጣችበትን የእስር ማዘዣ ተከትሎ ተላልፎ እንዲሰጣት እየጠየቀች ትገኛለች።በዛሬው ዕለት የኬሚ ሴባ እና የሁለቱ ተባባሪዎቹ የዋስትና ጥያቄን በተመለከተ በደቡብ አፍሪካ ችሎት ሲካሄድ ውሏል።ዝርዝሩን ለመስማት የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ያጠናቀረውን ዘገባ ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት የፓን-አፍሪካኒስቱ የኬሚ ሴባን የችሎት ቀጠሮ ወደ ግንቦት ሦስት አራዘመ
19:00 29.04.2026 (የተሻሻለ: 19:04 29.04.2026) የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት የፓን-አፍሪካኒስቱ የኬሚ ሴባን የችሎት ቀጠሮ ወደ ግንቦት ሦስት አራዘመ
ፓን-አፍሪካኒስቱ በቪዛ ጥሰት ምክንያት ሚያዝያ 5 ቀን በፕሪቶሪያ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን፣ የዘር ሀረጉ የሚመዘዝባት ቤኒን፣ በገንዘብ ማጠብ እና ጥላቻን በመቀስቀስ ወንጀሎች ባለፈው ታህሳስ ያወጣችበትን የእስር ማዘዣ ተከትሎ ተላልፎ እንዲሰጣት እየጠየቀች ትገኛለች።
በዛሬው ዕለት የኬሚ ሴባ እና የሁለቱ ተባባሪዎቹ የዋስትና ጥያቄን በተመለከተ በደቡብ አፍሪካ ችሎት ሲካሄድ ውሏል።
ዝርዝሩን ለመስማት የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ያጠናቀረውን ዘገባ ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X