የማሊ ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ የሽብር ጥቃት የቆሰሉ ሰዎችን ጎበኙ ፤ የተሰዉትን ሚኒስትር ቤተሰቦችን አፅናኑ
18:27 29.04.2026 (የተሻሻለ: 19:30 29.04.2026)
ሰብስክራይብ
🇲🇱 የማሊ ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት የቆሰሉ ሰዎችን ጎበኙ፤ የተሰዉትን ሚኒስትር ቤተሰቦች አፅናኑ
— Sputnik Ethiopia (@sputnik_ethio) April 29, 2026
አሲሚ ጎይታ በካቲ በሚገኘው የቦካር ሲዲ ሳል ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል በመገኘት የቆሰሉ ሲቪሎችን እና የወታደራዊ አባላትን የጎበኙ… pic.twitter.com/9zQrGcE1r3
የማሊ ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ የሽብር ጥቃት የቆሰሉ ሰዎችን ጎበኙ ፤ የተሰዉትን ሚኒስትር ቤተሰቦችን አፅናኑ
አሲሚ ጎይታ በካቲ በሚገኘው የቦካር ሲዲ ሳል ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል በመገኘት የቆሰሉ ሲቪሎችን እና የወታደራዊ አባላትን የጎበኙ ሲሆን፣ ፈጥነው አንዲያገግሙ መመኘታቸውን የፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤቱ አስታውቋል።
▫ ጎይታ ሚያዝያ 17 በተፈጸመው ጥቃት ሕይወታቸው ያለፈውን የመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራን ቤተሰቦች በመጎብኘት መፅናናትን ተመኝተዋል፤ እንዲሁም የሀገሪቱን ግዛት ደኅንነት ለመጠበቅ ያለቸውን ቁርጠኝነት በድጋሚ አረጋግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X