የኢትዮጵያ ለአፍሪካ አቪዬሽን እድገት የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች – የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ለአፍሪካ አቪዬሽን እድገት የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች – የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

መስፍን ጣሰው፣ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የ2026 የዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር "ፎከስ አፍሪካ" ኮንፈረንስ ላይ የአኅጉሪቱ አቪዬሽን ዘርፍ ያለበትን ፈተናና መፍትሔዎች አመላክተዋል።

አፍሪካ ያላትን ከፍተኛ የአየር ጉዞ ፍላጎትና ወጣት የሰው ኃይል ለመጠቀም፤ በቴክኖሎጂ ላይ ኢንቨስት ማድረግ፣ የግብር ማሻሻያ ማካሄድና "የአፍሪካ ነጠላ የአየር ትራንስፖርት ገበያ" ስምምነትን መተግበር እንደሚገባም ተናግረዋል።

ዋና ሥራ አስፈጻሚው፣ ባለድርሻ አካላት በእውቀት ሽግግርና በጋራ ኢንቨስትመንት ተቀናጅተው እንዲሠሩ ጥሪ ማቅረባቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል፡፡

ለተጨማሪ መረጃዎች የስፑትኒክ አፍሪካ የቪዲዮ ጥንቅርን ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0