https://amh.sputniknews.africa/20260429/3873894.html
የኒጀር ፕሬዝዳንት በመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ህልፈት ለማሊ መፅናናትን ተመኙ
የኒጀር ፕሬዝዳንት በመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ህልፈት ለማሊ መፅናናትን ተመኙ
Sputnik አፍሪካ
የኒጀር ፕሬዝዳንት በመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ህልፈት ለማሊ መፅናናትን ተመኙአብዱራሃማኔ ቲያኒ ባስተላለፉት መልዕክት፣ “የኒጀር ህዝብ ሟቹን ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራን እንደ ታማኝ የሀገር ፍቅር ስሜት ያለው ሰው እና ወታደር ያስታውሷቸዋል፤ ለሀገር... 29.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-29T17:26+0300
2026-04-29T17:26+0300
2026-04-29T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1d/3873741_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_4bbbe6a723bfb86aab1e1f253c0bce3b.jpg
የኒጀር ፕሬዝዳንት በመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ህልፈት ለማሊ መፅናናትን ተመኙአብዱራሃማኔ ቲያኒ ባስተላለፉት መልዕክት፣ “የኒጀር ህዝብ ሟቹን ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራን እንደ ታማኝ የሀገር ፍቅር ስሜት ያለው ሰው እና ወታደር ያስታውሷቸዋል፤ ለሀገር ሉዓላዊነት እና ለሳህል ሀገራት ጥምረት ግዛት መከላከያ ትልቅ አስተዋፅዖ አድርገዋል” ብለዋል። ቅዳሜ ዕለት አክራሪዎች በማሊ ዋና ከተማ ባማኮ እና በበርካታ የክልል ማዕከላት ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል። የማሊ ጦር እና የሩሲያ ወታደሮች ጥቃቱን እስከ ቀኑ አጋማሽ ድረስ መክተዋል።የመከላከያ ሚኒስትሩ ጄነራል ሳዲዮ ካማራ በመኖሪያ ቤታቸው ላይ በደረሰ የመኪና ቦምብ ጥቃት ሕይወታቸው አልፏል፤ ጥቃት አድራሾቹን ቢፋለሙም በደረሰባቸው ከፍተኛ ቁስል ምክንያት በሆስፒታል ሕይወታቸው አልፏል። ማሊ የሁለት ቀናት የሀዘን አውጅታለች።ቪዲዮው የሩሲያ እና የማሊ ኃይሎች በሜናካ ፓትሮል ሲያደርጉ ያሳያልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኒጀር ፕሬዝዳንት በመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ህልፈት ለማሊ መፅናናትን ተመኙ
Sputnik አፍሪካ
የኒጀር ፕሬዝዳንት በመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ህልፈት ለማሊ መፅናናትን ተመኙ
2026-04-29T17:26+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1d/3873741_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_1437ae922169e63f3d3bfc3d345658c7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኒጀር ፕሬዝዳንት በመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ህልፈት ለማሊ መፅናናትን ተመኙ
17:26 29.04.2026 (የተሻሻለ: 17:34 29.04.2026) የኒጀር ፕሬዝዳንት በመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ህልፈት ለማሊ መፅናናትን ተመኙ
አብዱራሃማኔ ቲያኒ ባስተላለፉት መልዕክት፣ “የኒጀር ህዝብ ሟቹን ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራን እንደ ታማኝ የሀገር ፍቅር ስሜት ያለው ሰው እና ወታደር ያስታውሷቸዋል፤ ለሀገር ሉዓላዊነት እና ለሳህል ሀገራት ጥምረት ግዛት መከላከያ ትልቅ አስተዋፅዖ አድርገዋል” ብለዋል።
ቅዳሜ ዕለት አክራሪዎች በማሊ ዋና ከተማ ባማኮ እና በበርካታ የክልል ማዕከላት ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል። የማሊ ጦር እና የሩሲያ ወታደሮች ጥቃቱን እስከ ቀኑ አጋማሽ ድረስ መክተዋል።
የመከላከያ ሚኒስትሩ ጄነራል ሳዲዮ ካማራ በመኖሪያ ቤታቸው ላይ በደረሰ የመኪና ቦምብ ጥቃት ሕይወታቸው አልፏል፤ ጥቃት አድራሾቹን ቢፋለሙም በደረሰባቸው ከፍተኛ ቁስል ምክንያት በሆስፒታል ሕይወታቸው አልፏል። ማሊ የሁለት ቀናት የሀዘን አውጅታለች።
ቪዲዮው የሩሲያ እና የማሊ ኃይሎች በሜናካ ፓትሮል ሲያደርጉ ያሳያል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X