https://amh.sputniknews.africa/20260429/3873668.html
የኬንያው ፕሬዝዳንት፣ የናይጄሪያውያን የእንግሊዝኛ ዘዬ ፌዝን አስመልክተው የሰጡት አስተያየት
የኬንያው ፕሬዝዳንት፣ የናይጄሪያውያን የእንግሊዝኛ ዘዬ ፌዝን አስመልክተው የሰጡት አስተያየት
Sputnik አፍሪካ
የኬንያው ፕሬዝዳንት፣ የናይጄሪያውያን የእንግሊዝኛ ዘዬ ፌዝን አስመልክተው የሰጡት አስተያየትፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ የናይጄሪያውያንን የእንግሊዝኛ ዘዬ አስመልክተው በቅርቡ የሰጡትን አስተያየት በተመለከተ ማብራሪያ መስጠታቸውን መገናኛ ብዙኃን... 29.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-29T17:07+0300
2026-04-29T17:07+0300
2026-04-29T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1d/3873515_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f0675972d3b8c94b57e3c737ef9fedec.jpg
የኬንያው ፕሬዝዳንት፣ የናይጄሪያውያን የእንግሊዝኛ ዘዬ ፌዝን አስመልክተው የሰጡት አስተያየትፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ የናይጄሪያውያንን የእንግሊዝኛ ዘዬ አስመልክተው በቅርቡ የሰጡትን አስተያየት በተመለከተ ማብራሪያ መስጠታቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።ከናይጄሪያ የመጡት የማዕድን ሚኒስትር ሄንሪ ዴሌ አላኬ በናይሮቢ በተካሄደው የማዕድን ጉባኤ ላይ ለኬንያው ፕሬዝዳንት በሰጡት ምላሽ፤ ናይጄሪያውያን እንግሊዝኛ በመናገር ረገድ በጣም የተካኑ መሆናቸውን ገልጸዋል።ፕሬዝዳንት ሩቶ ለአላኬ በሰጡት ምላሽ፣ "እንደ እውነቱ ከሆነ እንደ ናይጄሪያ ባሉ አንዳንድ አገራት እንደ እኛ እንደ ኬንያውያኑ በጣም ጥሩ የሆነ እንግሊዝኛ ካልተናገርክ፣ የናይጄሪያውያንን 'ጥልቅ' እንግሊዝኛ ለመረዳት አስተርጓሚ ሊያስፈልግህ ይችላል። ንጽጽሩ ያ ነበር፤ ነገር ግን አንድ አካል እውነታውን አጣሞ አቅርቦታል" ብለዋል።ቪዲዮው የናይጄሪያው ሚኒስትር ለሩቶ የሰጡትን ምላሽ እና የኬንያው ፕሬዝዳንት ምን ለማለት ፈልገው እንደነበር ሲያብራሩ ያሳያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኬንያው ፕሬዝዳንት፣ የናይጄሪያውያን የእንግሊዝኛ ዘዬ ፌዝን አስመልክተው የሰጡት አስተያየት
Sputnik አፍሪካ
የኬንያው ፕሬዝዳንት፣ የናይጄሪያውያን የእንግሊዝኛ ዘዬ ፌዝን አስመልክተው የሰጡት አስተያየት
2026-04-29T17:07+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1d/3873515_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_bb94f6288bde32a04f7312f7f33698ec.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኬንያው ፕሬዝዳንት፣ የናይጄሪያውያን የእንግሊዝኛ ዘዬ ፌዝን አስመልክተው የሰጡት አስተያየት
17:07 29.04.2026 (የተሻሻለ: 17:14 29.04.2026) የኬንያው ፕሬዝዳንት፣ የናይጄሪያውያን የእንግሊዝኛ ዘዬ ፌዝን አስመልክተው የሰጡት አስተያየት
ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ የናይጄሪያውያንን የእንግሊዝኛ ዘዬ አስመልክተው በቅርቡ የሰጡትን አስተያየት በተመለከተ ማብራሪያ መስጠታቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ከናይጄሪያ የመጡት የማዕድን ሚኒስትር ሄንሪ ዴሌ አላኬ በናይሮቢ በተካሄደው የማዕድን ጉባኤ ላይ ለኬንያው ፕሬዝዳንት በሰጡት ምላሽ፤ ናይጄሪያውያን እንግሊዝኛ በመናገር ረገድ በጣም የተካኑ መሆናቸውን ገልጸዋል።
ፕሬዝዳንት ሩቶ ለአላኬ በሰጡት ምላሽ፣ "እንደ እውነቱ ከሆነ እንደ ናይጄሪያ ባሉ አንዳንድ አገራት እንደ እኛ እንደ ኬንያውያኑ በጣም ጥሩ የሆነ እንግሊዝኛ ካልተናገርክ፣ የናይጄሪያውያንን 'ጥልቅ' እንግሊዝኛ ለመረዳት አስተርጓሚ ሊያስፈልግህ ይችላል። ንጽጽሩ ያ ነበር፤ ነገር ግን አንድ አካል እውነታውን አጣሞ አቅርቦታል" ብለዋል።
ቪዲዮው የናይጄሪያው ሚኒስትር ለሩቶ የሰጡትን ምላሽ እና የኬንያው ፕሬዝዳንት ምን ለማለት ፈልገው እንደነበር ሲያብራሩ ያሳያል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X