ፑቲን ሳሱ ንጉዌሶን በክሬምሊን ተቀበሉ፤ በኢኮኖሚ ትብብር እና በአፍሪካ ጉባኤ ስኬት ላይ ተወያዩ

ሰብስክራይብ

ፑቲን ሳሱ ንጉዌሶን በክሬምሊን ተቀበሉ፤ በኢኮኖሚ ትብብር እና በአፍሪካ ጉባኤ ስኬት ላይ ተወያዩ

ቭላድሚር ፑቲን በመግለጫቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

ሁለቱ ሀገራት በጂኦሎጂካል (በከርሰ-ምድር) ፍለጋ፣ በሎጅስቲክስ እና በግብርና ዘርፎች ትብብር እያደረጉ ይገኛሉ፡፡

የሩሲያ ኩባንያዎች በኮንጎ ገበያ ውስጥ ለመስራት ዝግጁ ናቸው፡፡

ፑቲን ዴኒ ሳሱ ንጉዌሶን በመጪው መኸር በሞስኮ ለሚካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ጋብዘዋቸዋል፡፡

ሩሲያ እና ኮንጎ የጋራ የኢኮኖሚ የድርጊት መርሃ ግብር ይፈርማሉ።

ከዴኒ ሳሱ ንጉዌሶ የተሰጡ ዋና ዋና መግለጫዎች፦

​ በሞስኮ የሚካሄደው መጪው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ስኬታማ ይሆናል፡፡

ብራዛቪል በሞስኮ ድጋፍ ሊተገበሩ የሚችሉ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን እያጤነች ነው።

የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ለብዙ አሥርተ ዓመታት ሲዳብር የቆየ ሲሆን፣ ይህ ይፋዊ መንግግስታዊ ጉብኝት ግንኙነቱን የበለጠ ያጠናክረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0