- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

በኢትዮጵያ የአንድ ቀን የናፍጣ አቅርቦት ወደ ነበረበት ተመልሷል - የገንዘብ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ የአንድ ቀን የናፍጣ አቅርቦት ወደ ነበረበት ተመልሷል - የገንዘብ ሚኒስትር

አሕመድ ሽዴ፣ በቀን ወደ 4.5 ሚሊዮን ሊትር ዝቅ ብሎ የነበረው የናፍጣ አቅርቦት ከዛሬ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ ከመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት በፊት ወደ ነበረበት የ9 ሚሊዮን ሊትር ዕለታዊ አቅርቦት እንዲመለስ መደረጉን አስታውቀዋል።

አቅርቦቱን ለመመልስ የተወሰዱ እርምጃዎች እና የሚያመጣቸውን ውጤቶች ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0