በማሊ ላይ የተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች በሳህል ሉዓላዊነት ላይ የታወጁ የጂኦፖለቲካ ጦርነቶች ናቸው - የኒጀር ባለሙያዎች

ሰብስክራይብ

በማሊ ላይ የተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች በሳህል ሉዓላዊነት ላይ የታወጁ የጂኦፖለቲካ ጦርነቶች ናቸው - የኒጀር ባለሙያዎች

​በማሊ በቅርቡ የተከሰቱት ክስተቶች የማሊን መንግስት ለማዳከም የተደረገ ሙከራ እና ከውጭ ኃይሎች የተሰነዘረ የጥላቻ ምላሽ መሆናቸውን ሦስት የኒጀር  ባለሙያዎች ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

​"አሸባሪዎቹ ስልጣንን ለመቆጣጠር እና ለመጠቀም ግልጽ የሆነ ዓላማ ይዘው መምጣታቸውን ብዙ ተንታኞች አረጋግጠዋል። እኛ ያለነው በዓለም አቀፍ የጫካ ሕግ ውስጥ ነው። ራሳችንን የምንከላከልበት መንገድ ሊኖረን ይገባል" ሲሉ የማኅበራዊ-ፖለቲካ ተንታኙ አብዱ ሞዩሞኒ ዳንዶሳ ተናግረዋል።

​የሳህል ሀገራት ጥምረት፣ "ለሀገሮቻችን ሉዓላዊነት ማረጋገጥ የሚያደርገው ትግል በምዕራባውያን፣ በኒዮ -ኢምፐሪያሊስቶ እና በእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ኃይሎች ኃይሎች ዘንድ ተቀባይነት የለውም" ሲሉ የኒጀር መልሶ ማቋቋሚያ አማካሪ ምክር ቤት አባል ባና ኢብራሂም ገልጸዋል።

የሲቪል ማኅበረሰብ ተሟጋቹ ሱማይላ ካንጋይ በበኩላቸው፣ ​"ጠላትን አሳንሶ መመልከት የምናቆምበት ጊዜ አሁን ነው" ሲሉ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0