https://amh.sputniknews.africa/20260429/3869484.html
ኢትዮጵያ በኤሌክትሮኒክስ ማምረቻ ዘርፍ እስከ 50 በመቶ የገቢ ምርት ተክታለች – ዘገባ
ኢትዮጵያ በኤሌክትሮኒክስ ማምረቻ ዘርፍ እስከ 50 በመቶ የገቢ ምርት ተክታለች – ዘገባ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በኤሌክትሮኒክስ ማምረቻ ዘርፍ እስከ 50 በመቶ የገቢ ምርት ተክታለች – ዘገባ ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የታገዘ የገቢ ምርቶችን በአገር ውስጥ የመተካት እቅዷን ይፋ ያደረገች ሲሆን፣ 80 የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ... 29.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-29T11:13+0300
2026-04-29T11:13+0300
2026-04-29T11:39+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1d/3869603_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3c9983bcae1e7e46d625e1283e4b8a53.jpg
ኢትዮጵያ በኤሌክትሮኒክስ ማምረቻ ዘርፍ እስከ 50 በመቶ የገቢ ምርት ተክታለች – ዘገባ ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የታገዘ የገቢ ምርቶችን በአገር ውስጥ የመተካት እቅዷን ይፋ ያደረገች ሲሆን፣ 80 የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክን መቀላቀላቸውን የፓርኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በለጠ እሱባለው ተናግረዋል፡፡ "መንግሥት የአገር ውስጥ አቅምን በመገንባት የፈጠራ ውጤቶችን እና አገልግሎቶችን በራስ ምርት ለመተካት እየጣረ ነው" ሲሉ በፓርኩ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የውጭ ኩባንያዎች የእውቀት ሽግግርን በማምጣት ረገድ ቁልፍ ሚና እየተጫወቱ መሆኑን ዋና ሥራ አስፈጻሚው አክለዋል፡፡ ለሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ድጋፍ የሚሆኑ የቴክኖሎጂ ፓርኮች፣ አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት፣ የፋይበር ኢንተርኔት ዝርጋታ እና ሌሎች አስፈላጊ መሠረተ ልማቶች መገንባታቸውንም ጠቁመዋል ሲሉ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘገበዋል፡፡ቪዲዮ፦ የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ በኤሌክትሮኒክስ ማምረቻ ዘርፍ እስከ 50 በመቶ የገቢ ምርት ተክታለች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በኤሌክትሮኒክስ ማምረቻ ዘርፍ እስከ 50 በመቶ የገቢ ምርት ተክታለች
2026-04-29T11:13+0300
true
PT0M31S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1d/3869603_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_0c56cf7227ebb932e040f0c24df995bf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በኤሌክትሮኒክስ ማምረቻ ዘርፍ እስከ 50 በመቶ የገቢ ምርት ተክታለች – ዘገባ
11:13 29.04.2026 (የተሻሻለ: 11:39 29.04.2026) ኢትዮጵያ በኤሌክትሮኒክስ ማምረቻ ዘርፍ እስከ 50 በመቶ የገቢ ምርት ተክታለች – ዘገባ ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የታገዘ የገቢ ምርቶችን በአገር ውስጥ የመተካት እቅዷን ይፋ ያደረገች ሲሆን፣ 80 የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክን መቀላቀላቸውን የፓርኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በለጠ እሱባለው ተናግረዋል፡፡
"መንግሥት የአገር ውስጥ አቅምን በመገንባት የፈጠራ ውጤቶችን እና አገልግሎቶችን በራስ ምርት ለመተካት እየጣረ ነው" ሲሉ በፓርኩ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የውጭ ኩባንያዎች የእውቀት ሽግግርን በማምጣት ረገድ ቁልፍ ሚና እየተጫወቱ መሆኑን ዋና ሥራ አስፈጻሚው አክለዋል፡፡
ለሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ድጋፍ የሚሆኑ የቴክኖሎጂ ፓርኮች፣ አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት፣ የፋይበር ኢንተርኔት ዝርጋታ እና ሌሎች አስፈላጊ መሠረተ ልማቶች መገንባታቸውንም ጠቁመዋል ሲሉ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘገበዋል፡፡
ቪዲዮ፦
የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X