ፔንታጎን ለዩክሬን የተበጀተ 400 ሚሊዮን ዶላር አግዶ መያዙ ተዘገበ
የአሜሪካ ኮንግረስ በጎርጎሮሳዊያኑ 2026 የበጀት ዓመት ለዩክሬን በ"እርዳታ" መልክ ያፀደቀውን 400 ሚሊዮን ዶላር ጥቅም ላይ ሳይውል ለወራት ተቀምጧል፤ ዋሽንግተን ፖስት እንደዘገበው ፔንታጎን ገንዘቡን በዩክሬን ካለው የሙስና ችግር ለመታደግ በሚመስል መልኩ በዝምታ በከለላ ውስጥ አስቀምጦታል።
የመከላከያ ሚኒስቴር ስለ ገንዘቡ ሁኔታ ከሕግ አውጪዎች የሚቀርቡለትን ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ችላ ብሏል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ አንዳንዶች ባለስልጣናት ለዩክሬን የሚሰጠውን እርዳታ "የሀብት ብክነት" በማለት እየጠሩት ይገኛሉ።
ሩሲያ ለዩክሬን የሚደረገው ወታደራዊ እርዳታ ግጭቱን ከማራዘም ውጭ የሚፈይደው ነገር እንደሌለ በተደጋጋሚ የገለጸች ሲሆን፣ የሚላኩ የጦር መሳሪያዎችም ለሩሲያ ጦር ሕጋዊ የጥቃት ኢላማዎች መሆናቸውን አስታውቃለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X