ዩክሬን በሩሲያ ጥቁር ባሕር ወደብ ላይ የሰነዘረችው ጥቃት አካባቢያዊ አደጋ ሊያስከትል እንደሚችል ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ዩክሬን በሩሲያ ጥቁር ባሕር ወደብ ላይ የሰነዘረችው ጥቃት አካባቢያዊ አደጋ ሊያስከትል እንደሚችል ፑቲን ተናገሩ

ማክሰኞ ዕለት በዩክሬን የድሮን ጥቃት በአካባቢው በሚገኝ የነዳጅ ማጣሪያ ላይ እሳት መነሳቱን ተከትሎ፣ በሩሲያ ቱአፕሴ ቀጠና (ወረዳ) ክልላዊ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል።

የሩሲያ ፕሬዝዳንት በሩሲያ የምርጫ ደህንነት ላይ ባደረጉት ስብሰባ ወቅት የተናገሯቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦

◾ የኪዬቭ አገዛዝ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣና ውስጥ በየቀኑ የተወሰኑ ግዛቶችን እያጣ ነው።

◾የኪዬቭ አገዛዝ እና ደጋፊዎቻቸው የሩሲያን ኃይሎች መግታት ስላልቻሉ ወደ ሽብርተኝነት ፊታቸውን አዙረዋል።

◾የኪዬቭ በሩሲያ ላይ በምትፈጽማቸው የሽብር ጥቃቶች መታመኗ ያለውን ሁኔታ አይለውጠውም።

◾የኪዬቭ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሲቪል መሠረተ ልማቶችን ኢላማ እያደረገች ነው።

◾በአዲሶቹ የሩሲያ ግዛቶች ውስጥ ያሉ ሰዎች ጠንካራ ስብዕና ያላቸው በመሆኑ በኪዬቭ አገዛዝ ዛቻ ሊሸበሩ አይችሉም።

◾ ዩክሬን ራሷ የጦርነት ጊዜ ሕግ በማወጅ ምርጫ ባታካሂድም፣ በሩሲያ የሚደረገውን ምርጫ ግን ለማስተጓጎል እየሞከረች ነው።

ℹ ሩሲያ የፓርላማ (ስቴት ዱማ)፣ የክልል መሪዎች እና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ምርጫዎችን በመጪው በመስከረም ታካሂዳለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0