https://amh.sputniknews.africa/20260428/3867295.html
የመጋዘን እና የስርጭት ሥርዓታችንን ዲጂታላይዝ እያደረግን ነው –የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት
የመጋዘን እና የስርጭት ሥርዓታችንን ዲጂታላይዝ እያደረግን ነው –የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት
Sputnik አፍሪካ
የመጋዘን እና የስርጭት ሥርዓታችንን ዲጂታላይዝ እያደረግን ነው –የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎትአገልግሎ፣ የክምችት መጋዘኖቹንና የመድኃኒት ሥርጭት ሥርዓቱን ወደ ዲጂታል የመቀየር ሰፊ ሥራ እያከናወነ መሆኑን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር... 28.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-28T20:19+0300
2026-04-28T20:19+0300
2026-04-28T21:05+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3867295.jpg?1777399514
የመጋዘን እና የስርጭት ሥርዓታችንን ዲጂታላይዝ እያደረግን ነው –የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎትአገልግሎ፣ የክምችት መጋዘኖቹንና የመድኃኒት ሥርጭት ሥርዓቱን ወደ ዲጂታል የመቀየር ሰፊ ሥራ እያከናወነ መሆኑን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አብዱልቃድር ገልገሎ (ዶ/ር) ከ5ኛው ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ተቋሙ ከኤሌክትሮኒክ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት በተጨማሪ፣ ሁሉንም 19 ቅርንጫፎቹን እርስ በእርስ የሚያገናኝ የኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒንግ (ERP) የቴክኖሎጂ ሥርዓት እየተገበረ እንደሚገኝ ጠቁመዋል። ዋና ዳይሬክተሩ የዲጂታል ሥርዓቱን ፋይዳን በተመለከተ የሰጡትን ማብራሪያ ከቪዲዮው ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የመጋዘን እና የስርጭት ሥርዓታችንን ዲጂታላይዝ እያደረግን ነው –የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት
20:19 28.04.2026 (የተሻሻለ: 21:05 28.04.2026) የመጋዘን እና የስርጭት ሥርዓታችንን ዲጂታላይዝ እያደረግን ነው –የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎትአገልግሎ፣ የክምችት መጋዘኖቹንና የመድኃኒት ሥርጭት ሥርዓቱን ወደ ዲጂታል የመቀየር ሰፊ ሥራ እያከናወነ መሆኑን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አብዱልቃድር ገልገሎ (ዶ/ር) ከ5ኛው ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ተቋሙ ከኤሌክትሮኒክ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት በተጨማሪ፣ ሁሉንም 19 ቅርንጫፎቹን እርስ በእርስ የሚያገናኝ የኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒንግ (ERP) የቴክኖሎጂ ሥርዓት እየተገበረ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።
ዋና ዳይሬክተሩ የዲጂታል ሥርዓቱን ፋይዳን በተመለከተ የሰጡትን ማብራሪያ ከቪዲዮው ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X