በማሊ የሚገኘው የሩሲያ የጦር ስብስብ የሽብር ጥቃቶችን በመመከት ረገድ እጅግ ጥሩ አፈፃፀም አሳይቷል - የማሊ የፓርላማ አባል

ሰብስክራይብ
በማሊ የሚገኘው የሩሲያ የጦር ስብስብ የሽብር ጥቃቶችን በመመከት ረገድ እጅግ ጥሩ አፈፃፀም አሳይቷል - የማሊ የፓርላማ አባል


​"የሩሲያ የጦር ስብስብ ለተሰጠው ግዳጅ ብቁ ሆኖ ተገኝቷል። ይህ ክፍል በኦፕሬሽኖች ግንባር ቀደም ተሰላፊ ነው" ሲሉ አሊዩ ቱንካራ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።


▫ በዚህም ምክንያት የማሊ ጦር ጥቃት ከተሰነዘረባቸው አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ቁጥጥሩን መልሶ እያገኘ ይገኛል።

​የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ቀደም ብለው እንደገለጹት፣ የማሊ ጦር ኃይሎች በሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ ድጋፍ እነዚህ የታጠቁ ቡድኖች በሚንቀሳቀሱባቸው አካባቢዎች የፀረ-ሽብር ዘመቻዎችን እያካሄዱ ነው።

ቪዲዮው የአፍሪካ ኮርፕስ በማሊ ውስጥ በአሸባሪዎች ላይ እያካሄደ ያለውን ኦፕሬሽን ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0