ኬንያ ከኢትዮጵያ የምታስገባው የኤሌክትሪክ ኃይል 1,400 ሚሊዮን ኪሎ ዋት ሰዓት ደረሰ – ሚዲያ

ኬንያ ከኢትዮጵያ የምታስገባው የኤሌክትሪክ ኃይል 1,400 ሚሊዮን ኪሎ ዋት ሰዓት ደረሰ
ኬንያ ከኢትዮጵያ የምታስገባው የኤሌክትሪክ ኃይል 1,400 ሚሊዮን ኪሎ ዋት ሰዓት ደረሰ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.04.2026
ሰብስክራይብ
ኬንያ ከኢትዮጵያ የምታስገባው የኤሌክትሪክ ኃይል 1,400 ሚሊዮን ኪሎ ዋት ሰዓት ደረሰ – ሚዲያ

ሀገሪቱ የምታስገባው የኤሌክትሪክ ኃይል ከአምስት ዓመታት በፊት ከነበረበት 4.7 ሚሊዮን ኪሎ ዋት ሰዓት በጣም ከፍተኛ እድገት ያሳየ ነው፡፡

በዚህ የኃይል ግዢ ላይ የታየዉ ከፍተኛ ለውጥ በተለይም እ.አ.አ. በ2022 በኋላ በይበልጥ የጎላ ሲሆን፣ በ2023 በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሮ በ2024 እና 2025 ዕድገቱን ቀጥሏል።

በዚህም ኢትዮጵያን የኬንያ ሦስተኛዋ ግዙፍ የኤሌክትሪክ ምንጭ ያደረጋት ሲሆን፣ ከሀገሪቱ አጠቃላይ የኃይል አቅርቦት ወደ 10 በመቶ የሚጠጋ ድርሻ እንዲኖራት አስችሏታል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0