https://amh.sputniknews.africa/20260428/3866424.html
🩺 ውጭ አገር ሄደው የአካል ንቅለ-ተከላ ለሚያደርጉ ሕሙማን እስከ 1 ሚሊዮን ተቀማጭ እንዲያሳዩ የሚጠይቅ መመሪያ ይፋ ሆነ
🩺 ውጭ አገር ሄደው የአካል ንቅለ-ተከላ ለሚያደርጉ ሕሙማን እስከ 1 ሚሊዮን ተቀማጭ እንዲያሳዩ የሚጠይቅ መመሪያ ይፋ ሆነ
Sputnik አፍሪካ
🩺 ውጭ አገር ሄደው የአካል ንቅለ-ተከላ ለሚያደርጉ ሕሙማን እስከ 1 ሚሊዮን ተቀማጭ እንዲያሳዩ የሚጠይቅ መመሪያ ይፋ ሆነ በአዲሱ መመሪያ፣ በሕግ የተረጋገጠ የለጋሽ ሰነድ ቀርቦ እንዲሁም ታካሚዎች የሚፈልጉት ሕክምና በኢትዮጵያ ውስጥ የማይገኝ መሆኑ... 28.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-28T19:21+0300
2026-04-28T19:21+0300
2026-04-28T19:33+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866514_0:18:1281:738_1920x0_80_0_0_8f087d4e69155de077a1ec396e4ea120.jpg
🩺 ውጭ አገር ሄደው የአካል ንቅለ-ተከላ ለሚያደርጉ ሕሙማን እስከ 1 ሚሊዮን ተቀማጭ እንዲያሳዩ የሚጠይቅ መመሪያ ይፋ ሆነ በአዲሱ መመሪያ፣ በሕግ የተረጋገጠ የለጋሽ ሰነድ ቀርቦ እንዲሁም ታካሚዎች የሚፈልጉት ሕክምና በኢትዮጵያ ውስጥ የማይገኝ መሆኑ በልዩ የሕክምና ቦርድ ከተረጋገጠ ብቻ የውጭ ሕክምና እንዲፈቀድ ያዛል። በሌላ በኩል በሀገር ውስጥ ሆስፒታሎች ያለው ረጅም የጥበቃ ጊዜ ሊመለስ የማይችል የጤና ጉዳት ወይም የሞት አደጋ በሚያስከትልባቸው ሁኔታዎች ላይ ግን ልዩ ሁኔታዎች ይፈቀዳሉ።መመሪያው ፈቃድ ያላቸው የጤና ባለሙያዎች ብቻ የውጭ ሀገር የሕክምና ተቋማት ውክልና ላይ መሠማራት የሚችሉ ሲሆን፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የታወቁ የውጭ የሕክምና ተቋማት የዕውቅና ማስረጃ ማቅረብን እንደሚጠይቅ የሀገር ውስጥ የግል ሚዲያ ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866514_136:0:1144:756_1920x0_80_0_0_5cb668dc88d5805f73b51a5e69f380d5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
🩺 ውጭ አገር ሄደው የአካል ንቅለ-ተከላ ለሚያደርጉ ሕሙማን እስከ 1 ሚሊዮን ተቀማጭ እንዲያሳዩ የሚጠይቅ መመሪያ ይፋ ሆነ
19:21 28.04.2026 (የተሻሻለ: 19:33 28.04.2026) 🩺 ውጭ አገር ሄደው የአካል ንቅለ-ተከላ ለሚያደርጉ ሕሙማን እስከ 1 ሚሊዮን ተቀማጭ እንዲያሳዩ የሚጠይቅ መመሪያ ይፋ ሆነ በአዲሱ መመሪያ፣ በሕግ የተረጋገጠ የለጋሽ ሰነድ ቀርቦ እንዲሁም ታካሚዎች የሚፈልጉት ሕክምና በኢትዮጵያ ውስጥ የማይገኝ መሆኑ በልዩ የሕክምና ቦርድ ከተረጋገጠ ብቻ የውጭ ሕክምና እንዲፈቀድ ያዛል።
በሌላ በኩል በሀገር ውስጥ ሆስፒታሎች ያለው ረጅም የጥበቃ ጊዜ ሊመለስ የማይችል የጤና ጉዳት ወይም የሞት አደጋ በሚያስከትልባቸው ሁኔታዎች ላይ ግን ልዩ ሁኔታዎች ይፈቀዳሉ።
መመሪያው ፈቃድ ያላቸው የጤና ባለሙያዎች ብቻ የውጭ ሀገር የሕክምና ተቋማት ውክልና ላይ መሠማራት የሚችሉ ሲሆን፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የታወቁ የውጭ የሕክምና ተቋማት የዕውቅና ማስረጃ ማቅረብን እንደሚጠይቅ የሀገር ውስጥ የግል ሚዲያ ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X