'የምዕራባውያን የፋይናንስ ሥርዓት ራሱን በእጅጉ አዳክሟል፤ ይበልጥ ሀብት የሚያግበሰብ እና ውጤታማነቱ ዝቅተኛ እየሆነ መጥቷል' - ክሬምሊን

'የምዕራባውያን የፋይናንስ ሥርዓት ራሱን በእጅጉ አዳክሟል
'የምዕራባውያን የፋይናንስ ሥርዓት ራሱን በእጅጉ አዳክሟል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.04.2026
ሰብስክራይብ
'የምዕራባውያን የፋይናንስ ሥርዓት ራሱን በእጅጉ አዳክሟል፤ ይበልጥ ሀብት የሚያግበሰብ እና ውጤታማነቱ ዝቅተኛ እየሆነ መጥቷል' - ክሬምሊን

በ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መገባደጃ እና በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ የምዕራባውያን የኢኮኖሚ ጥንካሬ እና የዓለም አቀፍ ዕድገት ምሰሶ የነበረው የምዕራባውያን የፋይናንስ ሥርዓት፣ አሁን ላይ ያንን ዕድገት የመምራት ሚናውን እያጣ መሆኑን የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ ሥራ አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ማክሲም ኦሬሽኪን ተናግረዋል።

​ ባለፉት 15 ዓመታት ውስጥ ለአሜሪካ የፋይናንስ ዘርፍ የሚወጣው ዓለም አቀፍ ወጪ ከጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት ከ1.3 በመቶ እስከ 2 በመቶ በላይ ከፍ ቢልም፣ ሥርዓቱ ግን እየዛለና ውጤታማነቱ እየቀነሰ መምጣቱን ኦሬሽኪን አክለው ገልጸዋል።

የምዕራባውያኑ የፋይናንስ ማሽን በታዳጊዎቹ የብሪክስ አገራት ፈጣንና እያደጉ ባሉ የፋይናንስ ዘርፎች እንዲሁም በማዕከላዊ ባንክ በማይመሩ የገንዘብ ሥርዓቶች እየተተካ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0