ፑቲን ለመንግስታዊ ጉብኝት ወደ ሩሲያ ከሚያቀኑት የኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዛዳንት ጋር ረቡዕ ውይይት ያደርጋሉ - ክሬምሊን

ሰብስክራይብ

ፑቲን ለመንግስታዊ ጉብኝት ወደ ሩሲያ ከሚያቀኑት የኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዛዳንት ጋር ረቡዕ ውይይት ያደርጋሉ - ክሬምሊን

​እንደ ክሬምሊን መግለጫ፣ ፑቲን እና ዴኒስ ሳሱ ንጉዌሶ በሀገሮቻቸው መካከል ስላለው ግንኙነት እድገት እና በወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ ለመለዋወጥ አቅደዋል።

ቪዲዮው ቭላድሚር ፑቲን እና ዴኒስ ሳሱ ንጉዌሶ ባለፈው መስከረም በቤጂንግ ያደረጉትን ስብሰባ ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0