የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ አሸባሪዎችን ድል አደረገ፤ በማሊ የተሞከረውን መፈንቅለ መንግሥትም አከሸፈ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ
የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ አሸባሪዎችን ድል አደረገ፤ በማሊ የተሞከረውን መፈንቅለ መንግሥትም አከሸፈ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

ቅዳሜ እለት በማሊ ስለተፈጸሙት የሽብር ጥቃቶች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የሰጣቸው ዋና ዋና መግለጫዎች፦

​▪ ሚያዝያ 17 ቀን ታጣቂዎች በግምት 12 ሺህ የሚጠጋ የሰው ኃይል በመጠቀም ዋና ከተማዋን ጨምሮ አራት ዋና ዋና የማሊ ሰፈራዎች ላይ በአንድ ጊዜ ጥቃት ሰንዝረዋል።

​▪ ታጣቂዎቹ በዩክሬን እና በአውሮፓውያን ቅጥረኛ አሰልጣኞች የሰለጠኑ ነበሩ።

​▪ የጠላት ኪሳራ በግምት 2,500 ተዋጊዎችን እስከ ማጣት ደርሷል።

​▪ ታጣቂዎቹ እንደገና ለመደራጀት እየሞከሩ ነው፤ በሀገሪቱ ያለው ሁኔታ አሁንም ውስብስብ እንደሆነ ቀጥሏል።

የአፍሪካ ኮርፕስ ክፍሎች የሩሲያ ጦር ኃይሎች አካል ሲሆኑ በአፍሪካ አህጉር ውስጥ የውጊያ ተልዕኮዎችን ያከናውናሉ። የክፍሉ ዋና ዓላማ ደህንነትን ማረጋገጥ፣ የሽብር ስጋቶችን መዋጋት እና በዓለም አቀፍ ትብብር ማዕቀፍ ውስጥ የአካባቢውን የጦር ኃይሎች ማሰልጠን ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0