https://amh.sputniknews.africa/20260428/3864315.html
ዛንዚባር የቀጥታ ቱሪስት ፍሰትን ለማሳደግ የራሷን ብሔራዊ አየር መንገድ ለማቋቋም ማቀዷን ሚኒስቴሩ አስታወቁ
ዛንዚባር የቀጥታ ቱሪስት ፍሰትን ለማሳደግ የራሷን ብሔራዊ አየር መንገድ ለማቋቋም ማቀዷን ሚኒስቴሩ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ዛንዚባር የቀጥታ ቱሪስት ፍሰትን ለማሳደግ የራሷን ብሔራዊ አየር መንገድ ለማቋቋም ማቀዷን ሚኒስቴሩ አስታወቁ የሥራ እና ኢንቨስትመንት ሚኒስትሩ ሻሪፍ አሊ ሻሪፍ እንደገለጹት፣ የቀጥታ የበረራ መስመሮች አለመኖር ጎብኚዎች በተለያዩ የተቆራረጡ በረራዎች... 28.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-28T15:01+0300
2026-04-28T15:01+0300
2026-04-28T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3864315.jpg?1777377843
ዛንዚባር የቀጥታ ቱሪስት ፍሰትን ለማሳደግ የራሷን ብሔራዊ አየር መንገድ ለማቋቋም ማቀዷን ሚኒስቴሩ አስታወቁ የሥራ እና ኢንቨስትመንት ሚኒስትሩ ሻሪፍ አሊ ሻሪፍ እንደገለጹት፣ የቀጥታ የበረራ መስመሮች አለመኖር ጎብኚዎች በተለያዩ የተቆራረጡ በረራዎች እና በቻርተር አገልግሎቶች ላይ እንዲ ጥገኞች እንዲሆኑ በማድረግ የደሴቶቹን የቱሪዝም አቅም ገድቦታል። መንግስት ለታቀደው አየር መንገድ ጥምረት ለመፍጠር ከሚችሉ ባለሀብቶች ጋር የመጀመሪያ ደረጃ ውይይቶችን እያደረገ መሆኑን ሻሪፍ ገልጸዋል።ይህ ዕቅድ በቅርቡ በሚካሄደው የዛንዚባር ኢንቨስትመንት ጉባኤ 2026 ላይ ጎልተው ከሚቀርቡት እንደ መሠረተ ልማት፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጀመ፣ ሪል ስቴት፣ አረንጓዴ ኢኮኖሚ እና ኢንዱስትሪ ልማት ያሉ ዘርፎች ጋር ተያይዞ ኢኮኖሚውን ለማስፋፋት የተያዘ ሰፊ ግብ አካል እንደሆነ ተነግሯል።ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ምስልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዛንዚባር የቀጥታ ቱሪስት ፍሰትን ለማሳደግ የራሷን ብሔራዊ አየር መንገድ ለማቋቋም ማቀዷን ሚኒስቴሩ አስታወቁ
15:01 28.04.2026 (የተሻሻለ: 15:04 28.04.2026) ዛንዚባር የቀጥታ ቱሪስት ፍሰትን ለማሳደግ የራሷን ብሔራዊ አየር መንገድ ለማቋቋም ማቀዷን ሚኒስቴሩ አስታወቁ
የሥራ እና ኢንቨስትመንት ሚኒስትሩ ሻሪፍ አሊ ሻሪፍ እንደገለጹት፣ የቀጥታ የበረራ መስመሮች አለመኖር ጎብኚዎች በተለያዩ የተቆራረጡ በረራዎች እና በቻርተር አገልግሎቶች ላይ እንዲ ጥገኞች እንዲሆኑ በማድረግ የደሴቶቹን የቱሪዝም አቅም ገድቦታል።
መንግስት ለታቀደው አየር መንገድ ጥምረት ለመፍጠር ከሚችሉ ባለሀብቶች ጋር የመጀመሪያ ደረጃ ውይይቶችን እያደረገ መሆኑን ሻሪፍ ገልጸዋል።
ይህ ዕቅድ በቅርቡ በሚካሄደው የዛንዚባር ኢንቨስትመንት ጉባኤ 2026 ላይ ጎልተው ከሚቀርቡት እንደ መሠረተ ልማት፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጀመ፣ ሪል ስቴት፣ አረንጓዴ ኢኮኖሚ እና ኢንዱስትሪ ልማት ያሉ ዘርፎች ጋር ተያይዞ ኢኮኖሚውን ለማስፋፋት የተያዘ ሰፊ ግብ አካል እንደሆነ ተነግሯል።
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X