https://amh.sputniknews.africa/20260428/3864277.html
አሜሪካ ማዱሮን በቁጥጥር ስር ማዋሏ ‘ከማንኛውም ሊታሰብ ከሚችል ፖለቲካዊ ገደብ ያለፈ ተግባር’ ነው - ባለሙያ
አሜሪካ ማዱሮን በቁጥጥር ስር ማዋሏ ‘ከማንኛውም ሊታሰብ ከሚችል ፖለቲካዊ ገደብ ያለፈ ተግባር’ ነው - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ ማዱሮን በቁጥጥር ስር ማዋሏ ‘ከማንኛውም ሊታሰብ ከሚችል ፖለቲካዊ ገደብ ያለፈ ተግባር’ ነው - ባለሙያ “ቬንዙዌላ እጅግ ውስብስብ በሆነ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች፤ ይህም ከአሜሪካ ጋር ባላት ግንኙነት ላይ ያልተጠበቁ ለውጦችን አስከትሏል” ሲሉ... 28.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-28T14:26+0300
2026-04-28T14:26+0300
2026-04-28T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3864706_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_2ee5512b8a14ef88377638272ce76b7c.jpg
አሜሪካ ማዱሮን በቁጥጥር ስር ማዋሏ ‘ከማንኛውም ሊታሰብ ከሚችል ፖለቲካዊ ገደብ ያለፈ ተግባር’ ነው - ባለሙያ “ቬንዙዌላ እጅግ ውስብስብ በሆነ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች፤ ይህም ከአሜሪካ ጋር ባላት ግንኙነት ላይ ያልተጠበቁ ለውጦችን አስከትሏል” ሲሉ ቬንዙዌላዊው ባለሙያ ሚጌል ጃይሚስ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ቬንዙዌላ፣ በአሁኑ ወቅት የተጋረጡባትን ዋና ዋና ተግዳሮቶች ሲያብራሩም የሀገሪቱን የነዳጅ ኢንዱስትሪ መልሶ ማቋቋም እንዲሁም ቬንዙዌላ “ጥንካሬ እና ድጋፍ” የምታገኝባቸውን እንደ የላቲን አሜሪካ እና የካሪቢያን መንግሥታት ማኅበረሰብ እና የደቡብ አሜሪካ መንግሥታት ሕብረት ያሉ ቀጣናዊ ድርጅቶችን ማነቃቃት አስፈላጊ መሆኑን አሳስበዋል።በተጨማሪም ጃይሚስ የማዱሮ መንግሥት ከሌሎች ሀገራት ጋር ባለው የባለብዙ ወገን ግንኙነት መርሆዎችን በመከተሉ አድናቆታቸውን ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3864706_161:0:1121:720_1920x0_80_0_0_c3c678d711117baedd286049c7a18a3f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ ማዱሮን በቁጥጥር ስር ማዋሏ ‘ከማንኛውም ሊታሰብ ከሚችል ፖለቲካዊ ገደብ ያለፈ ተግባር’ ነው - ባለሙያ
14:26 28.04.2026 (የተሻሻለ: 17:04 28.04.2026) አሜሪካ ማዱሮን በቁጥጥር ስር ማዋሏ ‘ከማንኛውም ሊታሰብ ከሚችል ፖለቲካዊ ገደብ ያለፈ ተግባር’ ነው - ባለሙያ “ቬንዙዌላ እጅግ ውስብስብ በሆነ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች፤ ይህም ከአሜሪካ ጋር ባላት ግንኙነት ላይ ያልተጠበቁ ለውጦችን አስከትሏል” ሲሉ ቬንዙዌላዊው ባለሙያ
ሚጌል ጃይሚስ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ቬንዙዌላ፣ በአሁኑ ወቅት የተጋረጡባትን ዋና ዋና ተግዳሮቶች ሲያብራሩም የሀገሪቱን የነዳጅ ኢንዱስትሪ መልሶ ማቋቋም እንዲሁም ቬንዙዌላ “ጥንካሬ እና ድጋፍ” የምታገኝባቸውን እንደ የላቲን አሜሪካ እና የካሪቢያን መንግሥታት ማኅበረሰብ እና የደቡብ አሜሪካ መንግሥታት ሕብረት ያሉ ቀጣናዊ ድርጅቶችን ማነቃቃት አስፈላጊ መሆኑን አሳስበዋል።
በተጨማሪም ጃይሚስ የማዱሮ መንግሥት ከሌሎች ሀገራት ጋር ባለው የባለብዙ ወገን ግንኙነት መርሆዎችን በመከተሉ አድናቆታቸውን ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X