https://amh.sputniknews.africa/20260428/3863956.html
የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ መኮንኖች በማሊ ለሩሲያ ኤምባሲ እገዛ እንደሚያደርጉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ
የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ መኮንኖች በማሊ ለሩሲያ ኤምባሲ እገዛ እንደሚያደርጉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ መኮንኖች በማሊ ለሩሲያ ኤምባሲ እገዛ እንደሚያደርጉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹጆርጂ ቦሪሴንኮ በመግለጫቸው ያነሷቸው ተጨማሪ ሃሳቦች፦ ኪዳል የተባለችውን የማሊ ከተማ በአሸባሪዎች መያዝ ከፍተኛ ችግሮችን እየፈጠረ... 28.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-28T13:32+0300
2026-04-28T13:32+0300
2026-04-28T13:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3863956.jpg?1777372443
የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ መኮንኖች በማሊ ለሩሲያ ኤምባሲ እገዛ እንደሚያደርጉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹጆርጂ ቦሪሴንኮ በመግለጫቸው ያነሷቸው ተጨማሪ ሃሳቦች፦ ኪዳል የተባለችውን የማሊ ከተማ በአሸባሪዎች መያዝ ከፍተኛ ችግሮችን እየፈጠረ ይገኛል፡፡ የአፍሪካ ኮርፕስ ከማሊ ጦር ጋር በመተባበር አሸባሪዎችን ለማጥፋት የሚያደርገውን የውጊያ ዘመቻ ቀጥሏል፡፡ ባለፉት 24 ሠዓታት ውስጥ የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ አውሮፕላኖች ተለይተው በታወቁ የታጣቂዎች መሰባሰቢያ እና ካምፖች ላይ በርካታ የአየር ጥቃቶችን ፈጽመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ መኮንኖች በማሊ ለሩሲያ ኤምባሲ እገዛ እንደሚያደርጉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ
13:32 28.04.2026 (የተሻሻለ: 13:34 28.04.2026) የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ መኮንኖች በማሊ ለሩሲያ ኤምባሲ እገዛ እንደሚያደርጉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ
ጆርጂ ቦሪሴንኮ በመግለጫቸው ያነሷቸው ተጨማሪ ሃሳቦች፦
ኪዳል የተባለችውን የማሊ ከተማ በአሸባሪዎች መያዝ ከፍተኛ ችግሮችን እየፈጠረ ይገኛል፡፡
የአፍሪካ ኮርፕስ ከማሊ ጦር ጋር በመተባበር አሸባሪዎችን ለማጥፋት የሚያደርገውን የውጊያ ዘመቻ ቀጥሏል፡፡
ባለፉት 24 ሠዓታት ውስጥ የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ አውሮፕላኖች ተለይተው በታወቁ የታጣቂዎች መሰባሰቢያ እና ካምፖች ላይ በርካታ የአየር ጥቃቶችን ፈጽመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X