https://amh.sputniknews.africa/20260428/3863675.html
በማሊ የተፈጸሙ ጥቃቶች፦ አፍሪካ "ለእውነተኛ ሉዓላዊነት መታገል አለባት" ሲሉ የካሜሩን ፖለቲከኛ ገለጹ
በማሊ የተፈጸሙ ጥቃቶች፦ አፍሪካ "ለእውነተኛ ሉዓላዊነት መታገል አለባት" ሲሉ የካሜሩን ፖለቲከኛ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
በማሊ የተፈጸሙ ጥቃቶች፦ አፍሪካ "ለእውነተኛ ሉዓላዊነት መታገል አለባት" ሲሉ የካሜሩን ፖለቲከኛ ገለጹበካሜሩን የፒዩአርኤስ ፓርቲ ተቀዳሚ ፀሐፊ ሰርጅ ኤስፕዋር ማቶምባ በሞስኮ በተካሄደው የመጀመሪያው "የሶቪንተርን" ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ... 28.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-28T13:11+0300
2026-04-28T13:11+0300
2026-04-28T13:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3863675.jpg?1777371243
በማሊ የተፈጸሙ ጥቃቶች፦ አፍሪካ "ለእውነተኛ ሉዓላዊነት መታገል አለባት" ሲሉ የካሜሩን ፖለቲከኛ ገለጹበካሜሩን የፒዩአርኤስ ፓርቲ ተቀዳሚ ፀሐፊ ሰርጅ ኤስፕዋር ማቶምባ በሞስኮ በተካሄደው የመጀመሪያው "የሶቪንተርን" ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፤ “አፍሪካውያን የሳህል ሀገራት ጥምረት አባል ሀገራትን ኢላማ ያደረጉ ማንኛውንም የፀረ-መረጋጋት ተግባራት ለማክሸፍ መተባበር አለባቸው” ብለዋል።ፖለቲከኛው አክለውም፣ “ለካፒታሊስት ፍላጎቶች እና ለምዕራባውያን ሀገራት ጥቅም ካልሆነ በስተቀር ለምን ሁልጊዜ እነዚህን ሀገራት ማናጋት ይፈልጋሉ?” ሲሉ ጥያቄ አንስተዋል።ካፒታሊዝም ዓለምን ስላጠፋ ዛሬ አዲስ ስምምነትና አዲስ ንቅናቄ ያስፈልጋል ሲሉም ገልጸዋል።“ይህ የሶቪንተርን ፎረም ተነሳሽነት የመጣው በሶሻሊዝም የሚታወቁት ሃሳቦች እና እሴቶች በዓለም ዜጎች ልማድ ውስጥ ስር መስደድ በሚገባቸው ወቅት ላይ ነው” ሲሉ አስረድተዋል ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በማሊ የተፈጸሙ ጥቃቶች፦ አፍሪካ "ለእውነተኛ ሉዓላዊነት መታገል አለባት" ሲሉ የካሜሩን ፖለቲከኛ ገለጹ
13:11 28.04.2026 (የተሻሻለ: 13:14 28.04.2026) በማሊ የተፈጸሙ ጥቃቶች፦ አፍሪካ "ለእውነተኛ ሉዓላዊነት መታገል አለባት" ሲሉ የካሜሩን ፖለቲከኛ ገለጹ
በካሜሩን የፒዩአርኤስ ፓርቲ ተቀዳሚ ፀሐፊ ሰርጅ ኤስፕዋር ማቶምባ በሞስኮ በተካሄደው የመጀመሪያው "የሶቪንተርን" ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፤ “አፍሪካውያን የሳህል ሀገራት ጥምረት አባል ሀገራትን ኢላማ ያደረጉ ማንኛውንም የፀረ-መረጋጋት ተግባራት ለማክሸፍ መተባበር አለባቸው” ብለዋል።
ፖለቲከኛው አክለውም፣ “ለካፒታሊስት ፍላጎቶች እና ለምዕራባውያን ሀገራት ጥቅም ካልሆነ በስተቀር ለምን ሁልጊዜ እነዚህን ሀገራት ማናጋት ይፈልጋሉ?” ሲሉ ጥያቄ አንስተዋል።
ካፒታሊዝም ዓለምን ስላጠፋ ዛሬ አዲስ ስምምነትና አዲስ ንቅናቄ ያስፈልጋል ሲሉም ገልጸዋል።
“ይህ የሶቪንተርን ፎረም ተነሳሽነት የመጣው በሶሻሊዝም የሚታወቁት ሃሳቦች እና እሴቶች በዓለም ዜጎች ልማድ ውስጥ ስር መስደድ በሚገባቸው ወቅት ላይ ነው” ሲሉ አስረድተዋል ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X