https://amh.sputniknews.africa/20260428/3863093.html
እንግሊዛዊው ፖለቲከኛ እና ጋዜጠኛ፣ ማክሮን በማሊ አይኤስአይኤስን እና አልቃይዳን በገንዘብ እና በጦር መሣሪያ ይረዳሉ ሲሉ ከሰሱ
እንግሊዛዊው ፖለቲከኛ እና ጋዜጠኛ፣ ማክሮን በማሊ አይኤስአይኤስን እና አልቃይዳን በገንዘብ እና በጦር መሣሪያ ይረዳሉ ሲሉ ከሰሱ
Sputnik አፍሪካ
እንግሊዛዊው ፖለቲከኛ እና ጋዜጠኛ፣ ማክሮን በማሊ አይኤስአይኤስን እና አልቃይዳን በገንዘብ እና በጦር መሣሪያ ይረዳሉ ሲሉ ከሰሱእንደ ጆርጅ ጋሎዌይ ገለጻ፣ ይህ ድጋፍ በሺዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎች ወደ ሀገሪቱ ሰርገው እንዲገቡ እና የማሊን መንግሥት... 28.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-28T11:36+0300
2026-04-28T11:36+0300
2026-04-28T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3863238_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_b547e50514a26eba96b07cf5ff0c608b.jpg
እንግሊዛዊው ፖለቲከኛ እና ጋዜጠኛ፣ ማክሮን በማሊ አይኤስአይኤስን እና አልቃይዳን በገንዘብ እና በጦር መሣሪያ ይረዳሉ ሲሉ ከሰሱእንደ ጆርጅ ጋሎዌይ ገለጻ፣ ይህ ድጋፍ በሺዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎች ወደ ሀገሪቱ ሰርገው እንዲገቡ እና የማሊን መንግሥት ለመገልበጥ እንዲሞክሩ አስችሏቸዋል። ጋሎዌይ ይህንን ድርጊት የተፈጥሮ ሀብቶችን ለመቆጣጠር የምዕራባውያን አገራት የሚከተሉት ሰፊ ስትራቴጂ አካል አድርገውታል።እንደ ፈረንሳይ፣ ቤልጂየም፣ እንግሊዝ እና ጀርመን ባሉ ሀገራት በአይኤስአይኤስ እና በአልቃይዳ* የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች ቢኖሩም፤ የምዕራባውያን መንግሥታት እነዚህኑ ቡድኖች በተለይም በሶሪያ ተፅዕኖ እንዲፈጥሩ በድብቅ ሲረዱ ነበር ሲሉ ሞግተዋል።* በሩሲያ የታገዱ የሽብር ድርጅቶችበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
እንግሊዛዊው ፖለቲከኛ እና ጋዜጠኛ፣ ማክሮን በማሊ አይኤስአይኤስን እና አልቃይዳን በገንዘብ እና በጦር መሣሪያ ይረዳሉ ሲሉ ከሰሱ
Sputnik አፍሪካ
እንግሊዛዊው ፖለቲከኛ እና ጋዜጠኛ፣ ማክሮን በማሊ አይኤስአይኤስን እና አልቃይዳን በገንዘብ እና በጦር መሣሪያ ይረዳሉ ሲሉ ከሰሱ
2026-04-28T11:36+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3863238_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_ba19e6222c20b627b6ad1285f5d588c7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እንግሊዛዊው ፖለቲከኛ እና ጋዜጠኛ፣ ማክሮን በማሊ አይኤስአይኤስን እና አልቃይዳን በገንዘብ እና በጦር መሣሪያ ይረዳሉ ሲሉ ከሰሱ
11:36 28.04.2026 (የተሻሻለ: 12:54 28.04.2026) እንግሊዛዊው ፖለቲከኛ እና ጋዜጠኛ፣ ማክሮን በማሊ አይኤስአይኤስን እና አልቃይዳን በገንዘብ እና በጦር መሣሪያ ይረዳሉ ሲሉ ከሰሱ
እንደ ጆርጅ ጋሎዌይ ገለጻ፣ ይህ ድጋፍ በሺዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎች ወደ ሀገሪቱ ሰርገው እንዲገቡ እና የማሊን መንግሥት ለመገልበጥ እንዲሞክሩ አስችሏቸዋል። ጋሎዌይ ይህንን ድርጊት የተፈጥሮ ሀብቶችን ለመቆጣጠር የምዕራባውያን አገራት የሚከተሉት ሰፊ ስትራቴጂ አካል አድርገውታል።
እንደ ፈረንሳይ፣ ቤልጂየም፣ እንግሊዝ እና ጀርመን ባሉ ሀገራት በአይኤስአይኤስ እና በአልቃይዳ* የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች ቢኖሩም፤ የምዕራባውያን መንግሥታት እነዚህኑ ቡድኖች በተለይም በሶሪያ ተፅዕኖ እንዲፈጥሩ በድብቅ ሲረዱ ነበር ሲሉ ሞግተዋል።
* በሩሲያ የታገዱ የሽብር ድርጅቶች
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X