https://amh.sputniknews.africa/20260428/3862626.html
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንደ ‘ስለላ ቢሮዎች’ እየሰሩ ነው ሲሉ የቡርኪና ፋሶ የሲቪል ማኅበረሰብ ተሟጋች ተናገሩ
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንደ ‘ስለላ ቢሮዎች’ እየሰሩ ነው ሲሉ የቡርኪና ፋሶ የሲቪል ማኅበረሰብ ተሟጋች ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንደ ‘ስለላ ቢሮዎች’ እየሰሩ ነው ሲሉ የቡርኪና ፋሶ የሲቪል ማኅበረሰብ ተሟጋች ተናገሩየኒጀር ባለሥልጣናት 2,900 የሚጠጉ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እንቅስቃሴ ማገዳቸውን አስመልክቶ ላቢዲ ናባ ለስፑትኒክ አፍሪካ... 28.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-28T10:50+0300
2026-04-28T10:50+0300
2026-04-28T11:01+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3862695_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_4af2dcd6a957a2a0d1279205c00b1e70.jpg
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንደ ‘ስለላ ቢሮዎች’ እየሰሩ ነው ሲሉ የቡርኪና ፋሶ የሲቪል ማኅበረሰብ ተሟጋች ተናገሩየኒጀር ባለሥልጣናት 2,900 የሚጠጉ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እንቅስቃሴ ማገዳቸውን አስመልክቶ ላቢዲ ናባ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፣ እነዚህ ተቋማት በአብዛኛው ከምዕራባውያን የጥቅም አስከባሪ ቡድኖች ጋር የተቆራኙ ናቸው።የእነዚህ ድርጅቶች የገንዘብ ምንጭ "ሙሉ በሙሉ ግልጽነት የጎደለውና ስውር" መሆኑንም አክለው ገልጸዋል። አንዳንዶቹ ድርጅቶች በተለየ "ለአሸባሪዎች የገንዘብ ወይም የመሳሪያ አቅርቦት" ላይ የተሰማሩ መሆናቸውንና ከነዚህ ጉዳዮች ጋር በተያያዘም በሕግ ቁጥጥር ስር የዋሉ መኖራቸውን በማስረዳት ንግግራቸውን አጠቃለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንደ ‘ስለላ ቢሮዎች’ እየሰሩ ነው
Sputnik አፍሪካ
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንደ ‘ስለላ ቢሮዎች’ እየሰሩ ነው
2026-04-28T10:50+0300
true
PT2M56S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3862695_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_d11ee5167f5fea8c45f68195a1c5db16.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንደ ‘ስለላ ቢሮዎች’ እየሰሩ ነው ሲሉ የቡርኪና ፋሶ የሲቪል ማኅበረሰብ ተሟጋች ተናገሩ
10:50 28.04.2026 (የተሻሻለ: 11:01 28.04.2026) መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንደ ‘ስለላ ቢሮዎች’ እየሰሩ ነው ሲሉ የቡርኪና ፋሶ የሲቪል ማኅበረሰብ ተሟጋች ተናገሩየኒጀር ባለሥልጣናት 2,900 የሚጠጉ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እንቅስቃሴ ማገዳቸውን አስመልክቶ
ላቢዲ ናባ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፣ እነዚህ ተቋማት በአብዛኛው ከምዕራባውያን የጥቅም አስከባሪ ቡድኖች ጋር የተቆራኙ ናቸው።
የእነዚህ ድርጅቶች የገንዘብ ምንጭ "ሙሉ በሙሉ ግልጽነት የጎደለውና ስውር" መሆኑንም አክለው ገልጸዋል።
አንዳንዶቹ ድርጅቶች በተለየ "ለአሸባሪዎች የገንዘብ ወይም የመሳሪያ አቅርቦት" ላይ የተሰማሩ መሆናቸውንና ከነዚህ ጉዳዮች ጋር በተያያዘም በሕግ ቁጥጥር ስር የዋሉ መኖራቸውን በማስረዳት ንግግራቸውን አጠቃለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X