https://amh.sputniknews.africa/20260428/3862582.html
እንግሊዝ በቻጎስ ላይ ያላትን ቁጥጥር ለምን ታስቀጥላለች? አይሪሻዊቷ ባለሙያ መልስ አላቸው
እንግሊዝ በቻጎስ ላይ ያላትን ቁጥጥር ለምን ታስቀጥላለች? አይሪሻዊቷ ባለሙያ መልስ አላቸው
Sputnik አፍሪካ
እንግሊዝ በቻጎስ ላይ ያላትን ቁጥጥር ለምን ታስቀጥላለች? አይሪሻዊቷ ባለሙያ መልስ አላቸው"የጦር ሰፈር መኖሩ ምናልባትም ቀዳሚው ምክንያት ነው" ሲሉ የሶሎኒያ ዲሞክራሲ ኢንስቲትዩት ለትርፍ ያልተቋቋመ የጥናት ተቋም ዳይሬክተር ሮዝሊን ፉለር ለስፑትኒክ... 28.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-28T10:35+0300
2026-04-28T10:35+0300
2026-04-28T10:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3862429_1:0:847:476_1920x0_80_0_0_ac4dd913a3d0141050c3ef03ef8cd733.jpg
እንግሊዝ በቻጎስ ላይ ያላትን ቁጥጥር ለምን ታስቀጥላለች? አይሪሻዊቷ ባለሙያ መልስ አላቸው"የጦር ሰፈር መኖሩ ምናልባትም ቀዳሚው ምክንያት ነው" ሲሉ የሶሎኒያ ዲሞክራሲ ኢንስቲትዩት ለትርፍ ያልተቋቋመ የጥናት ተቋም ዳይሬክተር ሮዝሊን ፉለር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ሌላው ቁልፍ ምክንያት፣ "በአካባቢው ከፍተኛ የሆነ የማዕድን ክምችት መኖሩና ይህም ወደፊት በባሕር ወለል በታች በሚካሄድ ቁፋሮ ሊወጣ የሚችል ነው" ሲሉ አክለዋል።ከእንግሊዝ የቻጎስ ፖሊሲ በስተጀርባ ያለውን የአሜሪካን ሚና ለመረዳት ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
እንግሊዝ በቻጎስ ላይ ያላትን ቁጥጥር ለምን ታስቀጥላለች? አይሪሻዊቷ ባለሙያ መልስ አላቸው
Sputnik አፍሪካ
እንግሊዝ በቻጎስ ላይ ያላትን ቁጥጥር ለምን ታስቀጥላለች? አይሪሻዊቷ ባለሙያ መልስ አላቸው
2026-04-28T10:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3862429_107:0:742:476_1920x0_80_0_0_7926244aa93762e6b87efa0f60aebc4f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እንግሊዝ በቻጎስ ላይ ያላትን ቁጥጥር ለምን ታስቀጥላለች? አይሪሻዊቷ ባለሙያ መልስ አላቸው
10:35 28.04.2026 (የተሻሻለ: 10:44 28.04.2026) እንግሊዝ በቻጎስ ላይ ያላትን ቁጥጥር ለምን ታስቀጥላለች? አይሪሻዊቷ ባለሙያ መልስ አላቸው
"የጦር ሰፈር መኖሩ ምናልባትም ቀዳሚው ምክንያት ነው" ሲሉ የሶሎኒያ ዲሞክራሲ ኢንስቲትዩት ለትርፍ ያልተቋቋመ የጥናት ተቋም ዳይሬክተር ሮዝሊን ፉለር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሌላው ቁልፍ ምክንያት፣ "በአካባቢው ከፍተኛ የሆነ የማዕድን ክምችት መኖሩና ይህም ወደፊት በባሕር ወለል በታች በሚካሄድ ቁፋሮ ሊወጣ የሚችል ነው" ሲሉ አክለዋል።
ከእንግሊዝ የቻጎስ ፖሊሲ በስተጀርባ ያለውን የአሜሪካን ሚና ለመረዳት ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X