https://amh.sputniknews.africa/20260428/3862260.html
‘መሬት ላይ ባለው እውነታ ሉዓላዊነቷ የተገደበ ነው’- አይሪሻዊቷ ባለሙያ እንግሊዝ በቻጎስ ላይ የምትከተለውን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት አብራሩ
‘መሬት ላይ ባለው እውነታ ሉዓላዊነቷ የተገደበ ነው’- አይሪሻዊቷ ባለሙያ እንግሊዝ በቻጎስ ላይ የምትከተለውን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት አብራሩ
Sputnik አፍሪካ
‘መሬት ላይ ባለው እውነታ ሉዓላዊነቷ የተገደበ ነው’- አይሪሻዊቷ ባለሙያ እንግሊዝ በቻጎስ ላይ የምትከተለውን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት አብራሩእንግሊዝ የቻጎስ ደሴቶችን ከሞሪሺየስ የነጠለችው ከ150 ዓመታት በላይ በቆየው የብሪታንያ የቅኝ ግዛት... 28.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-28T10:08+0300
2026-04-28T10:08+0300
2026-04-28T10:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3862107_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_f1ef3e05eb46a5e23538ccc2e36b58aa.jpg
‘መሬት ላይ ባለው እውነታ ሉዓላዊነቷ የተገደበ ነው’- አይሪሻዊቷ ባለሙያ እንግሊዝ በቻጎስ ላይ የምትከተለውን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት አብራሩእንግሊዝ የቻጎስ ደሴቶችን ከሞሪሺየስ የነጠለችው ከ150 ዓመታት በላይ በቆየው የብሪታንያ የቅኝ ግዛት አገዛዝ ምክንያት መሆኑን ሶሎኒያ ዲሞክራሲ ኢንስቲትዩት የተባለው ለትርፍ ያልተቋቋመ የጥናት ተቋም ዳይሬክተር ሮዝሊን ፉለር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ አሁን ላይ መላው ዓለም ሉዓላዊነትን "የመናቅ" ጉዳይ እያጋጠመው መሆኑን ዳይሬክተሯ አክለው ገልጸዋል።"በንፅፅር ሲታይ ሀብታም የሚባሉ የአውሮፓ ሀገራት እንኳ ከጊዜ ወደ ጊዜ በአሜሪካ መስመር እንዲይዙ እየተደረጉ ነው። በዚህ ዓይነት የበላይነት ካልተስማማህ ትቀጣለህ የሚል አስተሳሰብ ሰፍኗል።" ከቻጎስ ደሴቶች ውዝግብ በስተጀርባ ያለውን ታሪክ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
‘መሬት ላይ ባለው እውነታ ሉዓላዊነቷ የተገደበ ነው’- አይሪሻዊቷ ባለሙያ እንግሊዝ በቻጎስ ላይ የምትከተለውን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት አብራሩ
Sputnik አፍሪካ
‘መሬት ላይ ባለው እውነታ ሉዓላዊነቷ የተገደበ ነው’- አይሪሻዊቷ ባለሙያ እንግሊዝ በቻጎስ ላይ የምትከተለውን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት አብራሩ
2026-04-28T10:08+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3862107_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_f9d3bd3adc558fd25d0949497f7f9929.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
‘መሬት ላይ ባለው እውነታ ሉዓላዊነቷ የተገደበ ነው’- አይሪሻዊቷ ባለሙያ እንግሊዝ በቻጎስ ላይ የምትከተለውን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት አብራሩ
10:08 28.04.2026 (የተሻሻለ: 10:14 28.04.2026) ‘መሬት ላይ ባለው እውነታ ሉዓላዊነቷ የተገደበ ነው’- አይሪሻዊቷ ባለሙያ እንግሊዝ በቻጎስ ላይ የምትከተለውን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት አብራሩ
እንግሊዝ የቻጎስ ደሴቶችን ከሞሪሺየስ የነጠለችው ከ150 ዓመታት በላይ በቆየው የብሪታንያ የቅኝ ግዛት አገዛዝ ምክንያት መሆኑን ሶሎኒያ ዲሞክራሲ ኢንስቲትዩት የተባለው ለትርፍ ያልተቋቋመ የጥናት ተቋም ዳይሬክተር ሮዝሊን ፉለር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
አሁን ላይ መላው ዓለም ሉዓላዊነትን "የመናቅ" ጉዳይ እያጋጠመው መሆኑን ዳይሬክተሯ አክለው ገልጸዋል።
"በንፅፅር ሲታይ ሀብታም የሚባሉ የአውሮፓ ሀገራት እንኳ ከጊዜ ወደ ጊዜ በአሜሪካ መስመር እንዲይዙ እየተደረጉ ነው። በዚህ ዓይነት የበላይነት ካልተስማማህ ትቀጣለህ የሚል አስተሳሰብ ሰፍኗል።"
ከቻጎስ ደሴቶች ውዝግብ በስተጀርባ ያለውን ታሪክ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X