https://amh.sputniknews.africa/20260427/3861516.html
የኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ የጋራ መተማመን እና ዕድገት ላይ የተመሠረተ ታሪካዊ የትብብር ስምምነት
የኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ የጋራ መተማመን እና ዕድገት ላይ የተመሠረተ ታሪካዊ የትብብር ስምምነት
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ የጋራ መተማመን እና ዕድገት ላይ የተመሠረተ ታሪካዊ የትብብር ስምምነትጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እንዳስታወቀው ስምምነቶች የተፈረሙባቸው ዘርፎች፦ ወታደራዊ ሥልጠና፣ የከተማ ልማትና የቤት ግንባታ፣ ጤና፣ ሲቪል አቪዬሽን... 27.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-27T20:41+0300
2026-04-27T20:41+0300
2026-04-27T20:46+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1b/3861569_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_119f203eecc8da678d48494b1960a38b.jpg
የኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ የጋራ መተማመን እና ዕድገት ላይ የተመሠረተ ታሪካዊ የትብብር ስምምነትጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እንዳስታወቀው ስምምነቶች የተፈረሙባቸው ዘርፎች፦ ወታደራዊ ሥልጠና፣ የከተማ ልማትና የቤት ግንባታ፣ ጤና፣ ሲቪል አቪዬሽን ቱሪዝም እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን (በተለይ ዲጂታል መታወቂያ እና መሠረተ ልማት)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንደገለጹት፤ እነዚህ ስምምነቶች ከሰነድ ባለፈ ለሁለቱ ሀገራት የጋራ ብልጽግና ተጨባጭ መንገዶችን የሚቀይሱ ናቸው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1b/3861569_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_e61c6ab4e740c944fdb83b10df6e22f2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ የጋራ መተማመን እና ዕድገት ላይ የተመሠረተ ታሪካዊ የትብብር ስምምነት
20:41 27.04.2026 (የተሻሻለ: 20:46 27.04.2026) የኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ የጋራ መተማመን እና ዕድገት ላይ የተመሠረተ ታሪካዊ የትብብር ስምምነትጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እንዳስታወቀው ስምምነቶች የተፈረሙባቸው ዘርፎች፦ ወታደራዊ ሥልጠና፣
የከተማ ልማትና የቤት ግንባታ፣
ጤና፣
ሲቪል አቪዬሽን
ቱሪዝም እና
ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን (በተለይ ዲጂታል መታወቂያ እና መሠረተ ልማት)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንደገለጹት፤ እነዚህ ስምምነቶች ከሰነድ ባለፈ ለሁለቱ ሀገራት የጋራ ብልጽግና ተጨባጭ መንገዶችን የሚቀይሱ ናቸው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X