https://amh.sputniknews.africa/20260427/3860905.html
የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ንዳይሺሚዬ ለጎርጎሮሳውያኑ 2027ት ምርጫ በድጋሚ እጩ ሆኑ
የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ንዳይሺሚዬ ለጎርጎሮሳውያኑ 2027ት ምርጫ በድጋሚ እጩ ሆኑ
Sputnik አፍሪካ
የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ንዳይሺሚዬ ለጎርጎሮሳውያኑ 2027ት ምርጫ በድጋሚ እጩ ሆኑ የቡሩንዲ ገዥ ፓርቲ "ሲኤንዲዲ-ኤፍዲዲ" ፕሬዝዳንት ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬን ለ2027ቱ የፕሬዝዳንት ምርጫ እጩ አድርጎ በይፋ ሰይሟል። እ.ኤ.አ. በ2020 ፒዬር... 27.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-27T20:06+0300
2026-04-27T20:06+0300
2026-04-27T20:27+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1b/3861201_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_235d2001f8a1db699f01f55e416f2ad5.jpg
የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ንዳይሺሚዬ ለጎርጎሮሳውያኑ 2027ት ምርጫ በድጋሚ እጩ ሆኑ የቡሩንዲ ገዥ ፓርቲ "ሲኤንዲዲ-ኤፍዲዲ" ፕሬዝዳንት ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬን ለ2027ቱ የፕሬዝዳንት ምርጫ እጩ አድርጎ በይፋ ሰይሟል። እ.ኤ.አ. በ2020 ፒዬር ንኩሩንዚዛን በመተካት 68 በመቶ ድምፅ በማግኘት ያሸነፉት የ57 ዓመቱ የወቅቱ ፕሬዝዳንት፣ በአሁኑ ወቅት ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ለመወዳደር እየተዘጋጁ ይገኛሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1b/3861201_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_8d0c0203429062184423e10c3507d3fd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ንዳይሺሚዬ ለጎርጎሮሳውያኑ 2027ት ምርጫ በድጋሚ እጩ ሆኑ
20:06 27.04.2026 (የተሻሻለ: 20:27 27.04.2026) የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ንዳይሺሚዬ ለጎርጎሮሳውያኑ 2027ት ምርጫ በድጋሚ እጩ ሆኑ የቡሩንዲ ገዥ ፓርቲ "ሲኤንዲዲ-ኤፍዲዲ" ፕሬዝዳንት ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬን ለ2027ቱ የፕሬዝዳንት ምርጫ እጩ አድርጎ በይፋ ሰይሟል።
እ.ኤ.አ. በ2020 ፒዬር ንኩሩንዚዛን በመተካት 68 በመቶ ድምፅ በማግኘት ያሸነፉት የ57 ዓመቱ የወቅቱ ፕሬዝዳንት፣ በአሁኑ ወቅት ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ለመወዳደር እየተዘጋጁ ይገኛሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X