‎የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ የብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ሙዚየምን ጎበኙ

ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ የብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ሙዚየምን ጎበኙ
ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ የብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ሙዚየምን ጎበኙ  - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.04.2026
ሰብስክራይብ
የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ የብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ሙዚየምን ጎበኙ

ፕሬዝዳንቱ በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አካል የሆነውን የሙዝየም ጉብኝት የኢትዮጵያን ነፃና ጥንታዊ ሥልጣኔ ለማሳየት ያለመ መሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የሀገሪቱ ታሪክና ቅርሶችም ለታማኝና ባለርዕይ አጋርነቷ ሕያው ምስክሮች መሆናቸውንም ጠቁሟል፡፡

ኢትዮጵያ ምድረ ቀደምት መሆኗን የሚያሳዩ ታሪካዊ ቅርሶቿን ስታጋራ፣ ጥንታዊ ጥንካሬዋ እያስመሰከረች በተጨማሪም አፍሪካውያን ወንድሞች ለጋራ የወደፊት ዕጣ-ፈንታ በአንድነት ለመሥራት ወደ ሁለተኛ ቤታቸው እንዲመጡ ጥሪ እያቀረበች እንደሆነም ጽሕፈት ቤቱ አክሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0